ቃል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም

ቃል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ቃል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም - KAL DRIVING SCHOOL

  ቃል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ቃል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም  #ሕዝብ1  #ደረቅ1  #ሞተር  #ባጃጅ
13/03/2026

ቃል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ቃል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም #ሕዝብ1 #ደረቅ1 #ሞተር #ባጃጅ

15/01/2026

10/01/2026

ጥሩ መልዕክት ነው

04/01/2026




ቃል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ደረጃቸውን በጠበቁ አስተማማኝ ተሸከርካሪዎች እና ብቃት ባለቸው አሰልጣኞች የአሽከርካሪነት ሥልጠናን በጥራት በማሰልጠን ላይ እንዳለን ሰምተዋል? እንግዲያው...
23/12/2025

ቃል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም ደረጃቸውን በጠበቁ አስተማማኝ ተሸከርካሪዎች እና ብቃት ባለቸው አሰልጣኞች የአሽከርካሪነት ሥልጠናን በጥራት በማሰልጠን ላይ እንዳለን ሰምተዋል?

እንግዲያውስ

በ≈ሕዝብ1
በ≈ደረቅ 1
በ≈ባጃጅ
በ≈ሞተር ሣይክል
የመንጃ ፍቃድ ስልጠናን በመስጠት ለርካቶች የስራ እድል ፈጥረናል፡፡

#ቃል
#መንጃፍቃድ
#ሹፌር
#አሽከርካሪዎች
አድራሻችን ፡
ቁ.1 : ሚዛን ከቤንች ፍሬ ሆቴል ጀርባ
ቁ.2 : አማን ከየኛ መካከለኛ ክሊኒክ አጠገብ
0911065845 ወይም 0471359393

ይህ የመንገድ ዳር ምልክት ምን ያመለክታል ?
18/12/2025

ይህ የመንገድ ዳር ምልክት ምን ያመለክታል ?

የጭንቅላት ሄልሜት በአደጋ ወቅት ያለውን ጠቀሜታ ያውቃሉ? የትራፊክ አደጋ መንስኤ ናቸው ተብለው በጥናት ከተለዩት ውስጥ አንዱ ሄልሜት ሳያደርጉና ሳያስሩ ማሽከርከር አንዱ ነው፡።South We...
14/11/2025

የጭንቅላት ሄልሜት በአደጋ ወቅት ያለውን ጠቀሜታ ያውቃሉ?

የትራፊክ አደጋ መንስኤ ናቸው ተብለው በጥናት ከተለዩት ውስጥ አንዱ ሄልሜት ሳያደርጉና ሳያስሩ ማሽከርከር አንዱ ነው፡።
South West Ethiopia peoples Regional State Prison Police commission

 #ለሚዛን አማን ከተማ  #ለባጃጅ አሽከርካሪዎች በሙሉ የሚመለከት  #ማስጠንቀቂያ🌟🌟🌟🌟🌟🌟የሚዛን አማን ከተማ ትራፊክ ፖሊስ ባጃጅ አሽከርካሪዎች በትልቁ አደባባይ ላይ ከፍ ብሎ የተቀመጠውን ...
04/11/2025

#ለሚዛን አማን ከተማ #ለባጃጅ አሽከርካሪዎች በሙሉ የሚመለከት #ማስጠንቀቂያ
🌟🌟🌟🌟🌟🌟
የሚዛን አማን ከተማ ትራፊክ ፖሊስ ባጃጅ አሽከርካሪዎች በትልቁ አደባባይ ላይ ከፍ ብሎ የተቀመጠውን 'መከልከያ ምልክት' እንዲያዩና በጥብቅ እንዲተገብሩት የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ክፍል አስተወቀ ።

ይህንን ምልክት በመጣስ በአደባባዩ መሃል የሚያልፉ አሽከርካሪዎች ለቅጣት ይዳረጋሉ፣ከቅጣት ለመዳን እና የትራፊክ ፍሰትን ለማቀላጠፍ ሲባል፣ የተፈቀደላችሁን የመንገድ መስመር ብቻ እንድትጠቀሙ በጥብቅ እናሳስባለን።

የተፈቀደላችሁ የአገልግሎት መስመሮች

መድረሻ የተፈቀደ የመንገድ መስመር አዲስ ከተማ በገነት ቤት (አካባቢ) በኩል አልፎ እስከ ሙፊት ሆስፒታል ድረስ፣ወሽቅን እና ያሊ ከማዘጋጃ ቤት ጀርባ (ከፍ በር በኩል)፣ኮንዶሚኒየም እና ገቢያ ሜዳ ከማዘጋጃ ፊት ለፊት በኩል የሚያስኬድ መስመር፣ባንድርቅን ከትልቁ ንግድ ባንክ እስከ ባንደራቅን ድረስ ፣ሸኮ በር እና ዩኒቨርሲቲ በቤንች ፍሬ ወይም በቡና ባንክ አካባቢ ባለው የኩብል ስቶን መንገድ ወደ ውስጥ።

ማሳሰቢያ: በተጠቀሱት መስመሮች ላይ ስትጓዙ በከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታሽከረክሩ እና የሌሎችን ተጠቃሚዎች ደኅንነት እንድትጠብቁ የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ፍሰት ተቆጣጣሪ ማስተባበሪያ ሀላፊ ዋና ሳጅን ማርቆስ አለማየሁ በጥብቅ አሳስበዋል !!

ሚዛን ከቤንች ፍሬ ሆቴል ጀርባ 0911065845 | 0471359393 | አማን ከየኛ መካከለኛ ክሊኒክ አጠገብ 0910780844Kal Driving School
09/10/2025

ሚዛን ከቤንች ፍሬ ሆቴል ጀርባ 0911065845 | 0471359393 |
አማን ከየኛ መካከለኛ ክሊኒክ አጠገብ 0910780844
Kal Driving School

መረጃ ለመስጠትና ለመቀበል 👍
23/09/2025

መረጃ ለመስጠትና ለመቀበል 👍

Kal Driving School Digital Library System &Online Examination SystemLaboratory ቃል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም 091106584504713593...
22/07/2025

Kal Driving School
Digital Library System
&
Online Examination System
Laboratory


ቃል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም
0911065845
0471359393

Address

Miza Teferi
Mizan Teferi
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቃል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ቃል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም:

Share

Category