ድሬ Automotive

ድሬ Automotive This page was hosted by Engineer Natnael Kebede, the page helps for Automotive students & Mechanica E
(2)

02/06/2026

With Ryoya – I just got recognized as one of their top fans!

02/06/2026

With Ayu Prince – I just got recognized as one of their top fans!

02/06/2026

With John Zenbaba – I just got recognized as one of their top fans!

13/11/2025

With የድሬዳዋ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ካቴድራል መሠረተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት ገጽ – I just got recognized as one of their top fans!

05/11/2025
07/07/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Mekuanint Ararsa, Mesay Seyoum, በቃ ስል ያበቃል, Sisay Amdemariam

  systems ምንድነዉ?👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇የሞተር ተሽከርካሪ የመብራት ስርዓት በፊት፣በኋላ፣በጎን እና በአንዳንድ ሁኔታዎች በሞተር ተሽከርካሪ አናት ላይ የተገጠሙ የመብራት እና የምልክት መሳሪ...
05/03/2022

systems ምንድነዉ?
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የሞተር ተሽከርካሪ የመብራት ስርዓት በፊት፣በኋላ፣በጎን እና በአንዳንድ ሁኔታዎች በሞተር ተሽከርካሪ አናት ላይ የተገጠሙ የመብራት እና የምልክት መሳሪያዎችን ያካተተ ሲሆን ለአሽከርካሪው የመንገዱን መብራት ያበራል።
#በዋና ነት ስለ ተሽከርካሪው መኖር እና የጉዞ አቅጣጫ ለሌሎች አሽከርካሪዎች እና እግረኞች ማስጠንቀቂያ ይሰጣል።
????????????????????
system አይነቶች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1, signal Light
2, head light
3, break light
4, Tail Light
5, hazard light
6, Fog light
7, Driving Lamps light.... ናቸው።
🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘
1, Signal lights
#የዚህ ክፍል ዋና ጥቅሙ ለዕግረኛ ወይም ለሌሎች መኪና የሚነዱ ሹፌሮች ምልክት መስጠት ነዉ።
#ሲግናል ላይት በሁለት ይከፈላሉ እነሱም left Turn signal እና right turn signal ናቸዉ።
#ሁሉም ተሽከርካሪ መኪናዎች ከፊትም ከኋላም signal lights አላቸዉ።


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
light በሁሉም ተሸከርካሪዎች ላይ የሚዘረጋ ወይም የሚገጠም ስድስት መሰረታዊ እቃዎች አሏቸዉ
1, Lumps/መብራቶች
#ይህ እቃ የመኪና አምፖል ሲሆኑ ዋና ስራቸዉ የመብራት ጨረር መልቀቅ ነዉ።
2, wire/ የኤሌትሪክ ገመዶች
#ይህ ክፋል የኤሌትሪክ ገመዶች ሲሆኑ፤ ዋና ስረዉም ከባትሪ የሚመጣዉን የኤሌክትሪክ ፍሰት ወደተለያዩ የሚናዉ የኤለክትሪክ እዎች የሚያደርስ ነዉ።
3, flasher_relay
ይህ ክፍል አራት 85,86, 87, 30 የተባሉ ተርሚናል ሲኖሩት ዋና ስራዉ ከሹፌሉ የሚላክለትን የአቅጣጫ መልዕክት ወደ አምፖሎቹ በማድረስ ወደ ተፈለገዉ አቅጣጫ እዲበሩ ትእዛዝ መስጠት ነዉ።
4, fuse
#ይህ እቃ በጣም ትልቅ የሌትሪክ ጅረት ሲፈጠር እራሱን መሰዋት በማድረግ ሌሎች የመኪናዉ ኤሌትሪክ እዎች እዳይቃጠሉ የሚከላከል ነዉ።
5, Turn switch/ የአቅጣጫ መቀያየሪያ
#ይህ እቃ የሚገኘው የመኪናዉ መሪ ላይ ሲሆን ዋና ስራዉም መኪናዉ ወዴት አቅጣጫ መዞር እደፈለገ የሚያመለክት ነዉ።
6, Battery
#ዋና እና የመጀመሪያ የሀይል ምንጭ ነዉ።

 🚘🚘 ትምህር መሰረታዊ የሚኪና የኤሌትሪክ ዉቅሮችን ለማየት እንሞክራለን!👇👇👇??👇👇👇👇 #እንደሚታወቀው ማንኛውም መኪና ለመንቀሳቀስ ሆነ የተለያዩ መኪናዉ ላይ የሚገኙት የኤሌትሮኒክስ እቃች ...
23/02/2022

🚘🚘 ትምህር መሰረታዊ የሚኪና የኤሌትሪክ ዉቅሮችን ለማየት እንሞክራለን!
👇👇👇??👇👇👇👇
#እንደሚታወቀው ማንኛውም መኪና ለመንቀሳቀስ ሆነ የተለያዩ መኪናዉ ላይ የሚገኙት የኤሌትሮኒክስ እቃች የመጀመሪያ ኤሌትሪክ የሚያገኙት ከባትሪ ነዉ!
🚕🚕🚕🚕🚕🚕🚕🚕🚕
?
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

በኤሌክትሪክ ለሚሠራው የሞተር አካል ወይም በዋና ስሙ ሴኖሎይድ ለሚባለዉ እቃ የኤሌክትሪክ ፍሰት መስጠት ሲሆን ይህ ደግሞ ተሽከርካሪውን በትክክል የሚያንቀሳቅሰውን ውስጣዊ ማቃጠያ ሞተር ይጀምራል::
ወይም ከዚያ በላይ ኤሌክትሮኬሚካላዊ ህዋሶችን እና በሁለቱም ጫፎች ላይ አኖድ (-) እና ካቶድ (+) የሚባሉ ተርሚናሎችን ያቀፈ የኃይል ምንጭ ነው።
ጨዎችን ወይም አሲዶችን እና ሌሎች የኬሚካል ዉህዶችን ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል ይለውጣሉ።
🚕🚕🚕🚕🚕🚕🚕
/የባትሪ እቃዎች
1, Container
2, Cathode
3, Separators
4, Anode
5, Electrolyte
6, Collector....... ናቸዉ።
🚕🚕🚕 ሁተኛዉ ክፍል ይቀጥላል.

Address

Dire
Dire Dawa
3000

Telephone

+251933331613

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ድሬ Automotive posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ድሬ Automotive:

Shortcuts

Share