10/09/2020
ገደፋው ይስማው Iveco TRAKER ጋራዥ ባሕርዳር በክልልችን ብቸኛ የአምቸ ወኪል ።
👉 መልካም አዲስ አመት ይመኛላችኋል 🙏🙏🙏
አዲሱ አመት የሰላም የደስታ የፍቅር ይሁንላችሁ ይላል አዲሱን አመትም ይሰጣቸው ከነበሩት አገልግሎቶች አዲስ ነገር ይዞላችሁ መጧል ።
ይሰጣቸው ከነበረው የተሽከርካሪዎች የመካኒክልና የመለዋወጫ ስራዎች በተጨማሪ ።
የማንኛውም የጭነት ቸሽከርካሪወች የመኪና የእስፖንዳ መገጣጠሚያ በተቀበለው የመስሪሪ ቦታ ግንባታውን አጠናቆ ዘመናዊ ማሽኖችን አስገብቶ ስራዎችን ጀምሯል ።
የሚሰጣቸው አገልግሎትም
# የማንኝውም የጭነት ተሽከርካሪዎች አስፖንዳወችን ፧ የተሽከርካሪዎች ሻወር ትራክ ቦቲ ፧ ተቀባሪ የማድያ ታንከሮች ፧ የማድያም ሆነ የውሃ ታንከሮች ዲፕወች ፧ ተገጣጣሚ መጋዝን ቋሚወችን ሆነ የጣራ ከንች ፧ ማንኛውንም ስራ ይዘዙን በአጭር ቀን ውስጥ በብቃትና በጥራት እናስረክባለን ።
የአስገባቸው ዘመናዊ ማሽኖችም ።
# 50 m m ማጠፍያ ማሽን
# 20 m m መቁረጫ ማሽን
# 35 m m ፕላዝማ ከቲንግ ማሽን
# 16 m m ሮለር ማሽን
# ሌዝ ማሽን
# ድሪል ማሽን
# ተንቀሳቃሽ ማግኘት ድሪል
# ፕረስ ማሽን
# ኦቨር ሄድ ክሬን
# ሁሉንም አይነት ብየዳዎች (ጋልቫናይዝድ:ሚግ:አልሙኒየም) የሚበይዱ ዘመናዊ ማሽኖች #
አድራሻ ባሕርዳር ቀበሌ 16 ማርዳ እብነበረድ ጎን ።
ስልክ 0918126000
share