15/10/2023
የሞተር አቅም: 120KW
የባትሪ አቅም : 54.3 KWH
የሚሸፍነው ርቀት በኪ/ሜ -400 ኪ/ሜ በአንድ ቻርጅ
የባትሪ ዓይነት : Ternary Lithium
ከፍተኛ ፍጥነት : 152 ኪ/ሜ በሰዓት
የተመረተበት ዘመን : 2023
የማሳፈር አቅም : 5 ሰው
ለባትሪው: ሞተር እና ኮንትሮለሩ የ3 ዓመት ወይም የ80,000 ኪ/ሜ ዋስትና እንሰጣለን::
ዋጋ 3.3
መጪው ጊዜ የኤሌክትሪክ መኪኖች ነው::