Car Sell,Buy and Rent in Ethiopia

Car Sell,Buy and Rent in Ethiopia Buy and sell old or new cars. if you want to sell your old cars please send us a pictures together w Car Sell,Buy and Rent in Ethiopia

18/08/2021

🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹

Little girl training dog.
31/01/2021

Little girl training dog.

26/12/2020
05/12/2020

Make:Hyundai
Model:Starex
Fuel:Diesel
Transmission: automatic
Year:2012
Mileage :70,000

Condition:Neat and Clean Car
Options:
Air Conditioner
Cloth Seats
Power Steering
Steering Remocon
Radio
CD Player
USB
Auto Folding Side Mirror
Power Windows

Driver Airbag
Passenger Airbag
Side Airbag
Park Assist Sensor
ABS (Anti-lock Brake System)
ESP (Electronic Stability Program)
Spare Tire (Tire Mobility Kit)

Price :1.3 Million Birr

2% commission
0944780677

Carina E 350,000 ETB ,  1995 model
01/11/2020

Carina E 350,000 ETB , 1995 model

Ten Foods to Eat to Fight  -http://betinews.com/?p=6404
09/09/2016

Ten Foods to Eat to Fight -
http://betinews.com/?p=6404

Ten Foods to Eat to Fight - Feeling depressed once in a while is normal when it is related to loss, life’s struggles or an injured self-esteem. However, when intense sadness and feelings of being helpless, hopeless and worthless become … read more

" . . . . . . . . ሃገሬ ታመሻል . . . . . . . . ."………………………………………………………………………ድምፅሽ ቀዘቀዘ: ፈገግታሽ ከሰመ፡ደስታሽ ከፊትሽ ላይ: ከጠፋ ከረመ።የሁላችን...
07/09/2016

" . . . . . . . . ሃገሬ ታመሻል . . . . . . . . ."
………………………………………………………………………
ድምፅሽ ቀዘቀዘ: ፈገግታሽ ከሰመ፡
ደስታሽ ከፊትሽ ላይ: ከጠፋ ከረመ።
የሁላችን መግቢያ: ማረፊያ ቤታችን፡
አንች ነበርሽ እኮ: እናት ሃገራችን።
ስናጣ ተዛዝነን: ስናገኝ ተካፍለን፡
የበላንበቱ: እጅሽ ታጠፈብን።
………………………………………………………………………
ዛሬም እንደ ወትሮው: ሰፍ ብለን ብንመጣ፡
ግቢሽ ጭር ብሏል: ግቡ ሚለን ታጣ።
አንችም ዝም ብለሽ: ፈዘሽ ታይናለሽ፡
ሃገሬ ታመሻል: ሃኪም እንውሰድሽ።
በዚህ ያፈርሱሻል: በዛ ይቆርጡሻል፣
ደህናም አይደለሽ: ሃገሬ ታመሻል።
………………………………………………………………………
እጅ እግር ራስሽ: ጀሮና ምላስሽ፡
አይንሽ ከአንገትሽ: ወገብሽ ሆድ እቃሽ፡
የሰራ አከላትሽ: ዘጠኙ አካል ክፍልሽ፡
በጠና ተይዟል: ታውኳል ስናይሽ፡
እሽ በይን እንሂድ: ስፔሻሊስት ይይሽ፡
ሃገሬ ታመሻል: ደህናም አይደለሽ።
………………………………………………………………………
እጀን አላመጠኝ: ሆዴን በጠበጠኝ: ራሴን ፈለጠኝ፡
ቆረጠመኝ እያልሽ: እግሬን ቦጫጨቀኝ: አይኔን ቆረቆረኝ፡
ለምን ትይናለሽ: ቁጭ በሉ ደህና ነኝ?
እኛ ማየት ሽተን: ፍልቅልቅ ፊትሽን፡
ሰጥቶ ማያልቅበት: ለጋሱን እጅሽን፡
እንዴት ዝም እንበልሽ: አሁን ዝም ስትይን፡
ምንሽን ነው የባሰሽ: እባክሽ ንገሪን?
ሃገሬ ታመሻል: ምንም አትደብቂን።
………………………………………………………………………
ደበደቡሽ ይሆን: ምቀኞች በቅናት?
ነው ወይስ ዘረፉሽ: ሌቦች በአንድነት?
ልጅሽን ወሰዱት: አስረው ገረፉብሽ?
በቤት እያጎሩ: እሳት አቃጠሉሽ?
ቀምተው ለመብላት: እጅሽን ሰበሩሽ?
ነው ሲሰርቁ እንዳታይ: አይንሽን አጠፉሽ?
ምንድን ነው የሆንሽው: ንገሪን እባክሽ።
………………………………………………………………………
አባ ውራሽ የት ነው: አለ ወይ በጤና?
ሊወስድሽ ሲገባ: ወደ ህክምና፡
እንደ እመ-በለት: ልጅም እንደሌለው: ደካማ አየሽና፡
ሰድቦ ለሰዳቢ: በልቶ ለሚበላ: ሰጠሽ እንደገና።
………………………………………………………………………
ደግሞ እንዳይፀናብሽ: ከዚህ እንዳይከፋ፡
እንሂድ ሃኪም ቤት: እንዲኖርሽ ተስፋ፡
እንዲመለስልን: ፈገግታሽ በይፋ።
ሆድሽም ይመርመር: ስፔሻሊስት ይየው፡
የአንጀት መጠላለፍ: ሌላም እንዳይኖረው።
………………………………………………………………………
ዶክተሩን ናቅሽ እንዴ: በሱ ተስፋ ቆረጥሽ?
ህመሜ ፅኑ ነው: አያድነኝም አልሽ?
እሽ ለኛ ስትይ: ቤትሽን ለለመድን፡
ሄደሽ ታከሚና: ተሽሎሽ ነይልን።
እኔ እኮ ሚገርመኝ፡
እንዴት እንደሆነ: በፍፁም ያልገባኝ፡
አንዱ ራስሽ እንኳ: ከስንት ተከፍሎ፡
ያምሻል ለይቶ: አንዱን ገጥ ነጥሎ።
………………………………………………………………………
ወይ ዘመን ወይ ጊዜ፡ ምን ዓይነት አባዜ፡
ባንች ቀንተውብን: ዘሩብን ትካዜ።
ኢትዮጵያ እጆቿን: . . . እንደተባለልሽ፡
ወደ አምላክሽ ጩሂ: እንደ ወትሮው ግብርሽ፡
ከዚህ ክፉ ደዌሽ: ፈጥኖ እንዲፈውስሽ፡
ሃገሬ ተነሽ: በርታ በይ እባክሽ።re

06/09/2016

ምን ግዜም ተስፋ ሳትቆርጥና ሳትሠለች በዕውነት ለዕውነት እንሥራ።በዕውነት ለዕውነት የሚሠራ ቤተሰቡንና ህብረተሰቡን የሚያገለግል ጀግና ነው።ዕውነትም የጀግና ጋሻ ነው።ከዕውነት የበለጠ ኃይል የለም::

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Car Sell,Buy and Rent in Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share