ሰላምና ፍቅር

ሰላምና ፍቅር Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሰላምና ፍቅር, Addis Ababa.

13/08/2026

 👇👇👇“ለኔ ቮት ከማድረግ የተቸገሩትን እርዱ” — ጆኒ ዳንኤል ከ2018 የ“ቅን ልቦች” ውድድር ራሱን አገለለ!በ2018 የ“ቅን ልቦች” ማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የቮቲንግ ውድድር ውስ...
13/08/2026

👇👇👇
“ለኔ ቮት ከማድረግ የተቸገሩትን እርዱ” — ጆኒ ዳንኤል ከ2018 የ“ቅን ልቦች” ውድድር ራሱን አገለለ!

በ2018 የ“ቅን ልቦች” ማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የቮቲንግ ውድድር ውስጥ እጩ ሆኖ የቀረበው ጆኒ ዳንኤል፣ ከውድድሩ ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል።

የጆኒ ዳንኤል አቋም፦
ጆኒ ውድድሩ ሰዎች ገንዘብ እየከፈሉ ድምፅ (ቮት) የሚሰጡበት መሆኑን ከተረዳ በኋላ፦

"ሰዎች ለኔ ድምፅ ለመስጠት ሲሉ ገንዘብ ማውጣት የለባቸውም። እኔን መደገፍ የሚፈልግ ሰው ያንን ገንዘብ ለኔ ከሚያወጣ ይልቅ ሌሎችን የተቸገሩ ወገኖችን ቢረዳ ይሻላል" በሚል ከውድድሩ እንድታወጡኝ ሲል ጥሪውን አስተላለፏል።

በ“ቅን ልቦች” ውድድር ዙሪያ የሚነሱ ሁለት ተቃራኒ ሀሳቦች፦
“ቅን ልቦች ቢዝነስ እየሰራ ነው” የሚሉ ወገኖች፦

ቅን ልቦችን ለመምረጥ እና ድምፅ ለመስጠት በብር መሆን የለበትም፤ አሰራሩ ከዓላማው ወጥቶ ለራስ ገቢ መሰብሰቢያ እና የቢዝነስ መንገድ ሆኗል ሲሉ ይተቻሉ።

በሌላ በኩል ደግሞ አዘጋጆቹ የሚሰበሰበውን ገንዘብ ለበጎ አድራጎት እና የተቸገሩ ሰዎችን ለመርዳት የሚጠቀሙበት በመሆኑ አሰራሩ ተገቢ ነው ሲሉ ይከራከራሉ።

❓ እናንተስ ምን ትላላችሁ?
ይህን ሚዲያ የምትከታተሉ ወገኖች... የ2018 የ“ቅን ልቦች” የቮቲንግ አሰራር እውነት ሰዎችን ለመርዳት የተዘረጋ ነው ወይስ ለራስ ገቢ ማሰብሰቢያ?

ሀሳብና አስተያየታችሁን በኮሜንት አስቀምጡልን! 👇

ከባሏ ጋር የተዋወቁት ታክሲ ውስጥ ነበር ከዛም ግንኙነታቸው ቀስበቀስ አድጎ ለትዳር ይበቃሉ ግን ትዳር ውስጥ ከገቡ በሃላ በሶሻል ሚዲያ የተነሳ ትዳራቸው ድብልቅልቁ ይወጣል ከዛም እሷም በባሏ...
12/08/2026

ከባሏ ጋር የተዋወቁት ታክሲ ውስጥ ነበር ከዛም ግንኙነታቸው ቀስበቀስ አድጎ ለትዳር ይበቃሉ ግን ትዳር ውስጥ ከገቡ በሃላ በሶሻል ሚዲያ የተነሳ ትዳራቸው ድብልቅልቁ ይወጣል ከዛም እሷም በባሏ ላይ ሌላ ወንድ ትደርባለች ታሪኳ እንዲህ እያለ ይቀጥላል… ሙሉው በአስታራቂው ሚዲያ ተለቋል ሙሉውን ተመልክታቹ ሀሳባቹን በኮመንት አጋሩን https://youtu.be/ac1LJiSFFk0?si=p57n_ym6HZgUgeXZ

https://youtu.be/ac1LJiSFFk0?si=rFPaayzg8etxpygj
12/08/2026

https://youtu.be/ac1LJiSFFk0?si=rFPaayzg8etxpygj

የእህታችን ሜላት የትዳር ህይወት ታሪክን እንዲሁም የይቅርታ መልክት ሙሉውን በዚህ ቪዲዮ ይመልከቱ። ይህንን...

https://youtu.be/GOFS-lydwfc?si=QMfPIvt05e4-hMgj
11/08/2026

https://youtu.be/GOFS-lydwfc?si=QMfPIvt05e4-hMgj

የአዜብ የህይወት ታሪክ እንዲሁም የይቅርታ መልክት ሙሉውን በዚህ ቪዲዮ ይመልከቱ። ይህንን ቪዲዮ ላይክ በማ...

ለልጅነት ፍቅሯ ብላ ብዙ ሆናለች እሱን ላለማጣት ብላ ቤተሰቧን ሳይቀር አስከፍታለች አሁን ግን ከፍቅረኛዋ ጋር አብረው አይደሉም። ሙሉውን ተመልክታቹ ሀሳባቹን በኮመንት አሳውቁን https://...
10/08/2026

ለልጅነት ፍቅሯ ብላ ብዙ ሆናለች እሱን ላለማጣት ብላ ቤተሰቧን ሳይቀር አስከፍታለች አሁን ግን ከፍቅረኛዋ ጋር አብረው አይደሉም። ሙሉውን ተመልክታቹ ሀሳባቹን በኮመንት አሳውቁን https://youtu.be/GOFS-lydwfc?si=hJLC5hv655H6FDwO

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሰላምና ፍቅር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share