Tesfaye Car Importer

Tesfaye Car Importer Car import and sales

እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።
08/01/2026

እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ።

Happy New Year
02/01/2026

Happy New Year

2001 Toyota Vitz birr 1,250,000.00   Automatic Transmission  1000 cc code 3-A96*** ☎️0920410356
25/12/2025

2001 Toyota Vitz birr 1,250,000.00 Automatic Transmission
1000 cc code 3-A96*** ☎️0920410356

16/12/2024

አንድ ወጣት ባልፈፀመው ወንጄል ጥፋተኛ ነህ ተብሎ ለ15 ቀን ያለምግብና ውሃ እንዲታሰር በአገሬው ንጉስ ቅጣት ይፈረድበታል።
ይህን የሰማች የልጁ እናት በንጉስ ፈት በመቆም ምህረት ብጠይቅ እምቢ ስለተባለች "እባክህ ንጉስ ሆይ ልጄን ለረዥም ግዜ በረሃብ
አትቅጣው በሁለት ቀን አንድ ግዜ እንዲመገብና ውሃ እንዲጠጣ
ፍቀድለት" እያለቀሰች ደሃ እናቱ ለመነች ንጉሱም ጆሮ አልሰጥም
በማለት አሽከሮቹን በንዴት እየጮኸ "አሶጡልኝ" አላቸው።
ተስፋ ያልቆረጠችው እናት በነጋታው ጠዋት ተነስታ ምግብና ወሃ
ይዛ ወደ ቤተመንግሥት በሜሄድ እያለቀሰች በንጉሱ እግር ስር
ወድቃ "እባክህ ንጉስ ሆይ ልጄ ተርቧል ተጠምቶል ያመጣሁለትን
እንዲመገብና እንዲጠጣ ፍቀድለት"በመለመን ጠየቀች ምንም እንኳን እናትየው በጭንቀትና በኃዘን ሁኔታ ላይ ብትሆንም ንጉሱ
በንዴት እየጮኸ "ወንጀለኛ መቀጣት አለበት በረሃብ እንደ ሳር ቀጥኖ ማየት አለብኝ!14 ቀናት መራብ አለበት"ወደ ቤተመንግሥት ምግብ
ይዘሽ እንዳትመጪ አላት በነጋታውም ምግብና ውሃ ይዛ መጥታ ስትለምን ከአሁን በኃላ ምግብ ይዘሽ ብትመጪ ሞት ነው የሚጠብቅሽ በማለት እናትየውን ንጉሱ አስፈራራት።
በሶስተኛው ቀን ምግብ የሌለው ባዶ ሰሀን ወደ ቤተመንግሥት ሄደች
ንጉሱም"ባዶ ሰሀን ለምንድ ነው ይዘሽ የመጣሽው?" በማለት ጠየቀ
እናትየው "ልጄ ምግብ እንዳይበላ ስላልተፈቀደ ባዶ ሰሃንኑ ሲነካ የበላ እንደሚስለውና የረሃብ ስሜት እንዳይሰማው ነው" አለችው ለምንድ ነው ልብስሽ በውኃ የረጠበው?"ጠየቃት "ወደ እዚህ ስመጣ ወንዝ ውስጥ ወድቄ ነው"አለችው ንጉሱም እናትየውን ወደ እስርቤት
ልጇ ጋር እንድትገባ ፈቀደ።እናት ገና ልጇን እንዳየች ሰሀኑን እንደ ሰጠችው ቀስ ብላ በማንሾካሸክ "ምግብ አምጥቻለሁ ዘበኞቹ ሳይመጡ ቶሎ ብላ"አለችው የተራበውም ልጇ "እማ ሳህኑ ባዶ ነው
ምግቡ የት አለ?" አላት እናትም "ሰሀኑን ብላው ሰሀኑን የሰራሁት ከአይብ ነው"አለችው ማንም ሰው ሰሀኑን ቢያይ ሰሀን እንጂ አይብ መሆንኑ ሊያውቅ አይችልም "ውሃም ጠጣ" አለችው ልጅም "ውሃ! ውሃው የታለ?" በመገረም ጠየቀ "ሆን ብዬ ለአንተ ውሃ ለማምጣት
ስል ልብሴን ውሃ አቆይቶ እንዲይዝ በውሃ ነከርኩትና አረጠብኩት ልብሴንም ጨምቄ በአፍህ አጠጣሀለው" አለችው ያኔ የልጁ አይን በእንባ እየተሞላ "እማ ለእኔ እንዲህ ለማድረግ ህይወትሽን አደጋ ላይ
ጣልሽ"ሲላት እናትም ቀስ ብላ በጆሮው "ልጄ አንተ መጠማትህንና መራብህን እያወቅኩኝ እንቅልፍ አልተኛም" አለችው።
ፈጣሪ ሁሉንም እናቶች ይባርክ ከጨካኝ ንጉስም ያውጣን!!

https://t.me/UsefulExpression ✍️

04/12/2023
09/06/2021

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911117263

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tesfaye Car Importer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share