Debol Motor Services

Debol Motor Services Debol Motors is a specialized automotive maintenance and repair shop focused on Toyota Vitz, Yaris and Corolla brands in Addis Ababa, Ethiopia

Debol Motors is a specialized automotive maintenance and repair shop focused on Toyota and Hyundai brands in Addis Ababa, Ethiopia

23/11/2025

ካላስፈተሹ እንዳይገዙ - በደቦል ሞተርስ ቅድመ-ግዢ ፍተሻ ይተማመኑ! 0966269136

Pre-purchase inspections - Don’t buy it unless you get it inspected! Call us to book your appointment 0966269136

🇪🇹

12/08/2020
31/05/2018
የአካል ጥገና እና የቀለም ስራ በሂደት ላይ
11/05/2018

የአካል ጥገና እና የቀለም ስራ በሂደት ላይ

መኪናው ከአሜሪካ ኢምፖርት የተደረገ ነው። የበዛ የኤሌክትሪካል ችግሮቹን በምንመረምርበት ጊዜ መኪናው በጎርፍ የውሃ ጉዳት (አሸዋም ጨምሮ) ደርሶበት እንደነበር ብዙ ጠቋሚ ምልክቶች ይታያሉ::...
30/04/2018

መኪናው ከአሜሪካ ኢምፖርት የተደረገ ነው። የበዛ የኤሌክትሪካል ችግሮቹን በምንመረምርበት ጊዜ መኪናው በጎርፍ የውሃ ጉዳት (አሸዋም ጨምሮ) ደርሶበት እንደነበር ብዙ ጠቋሚ ምልክቶች ይታያሉ:: ይህ መኪና በቶታል ሎስ ሽያጭ የተገዛ ይሆን? የመኪናው ባለቤት ሙሉ መረጃ ናርዋቸው የገዙት/ያስመጡት ከሆነ ችግር የለውም... ካልሆነ ግን...
ለማንኛውም የሚገዙትን መኪና የለጠፈ ያልለጠፈ ከአሜሪካ ከዱባይ ሳይሉ በደንብ ያስፈትሹ!

ለረጅም ጊዜ ቆሞ የነበረ ለፍተሻ የመጣ Rav4 መኪና ውስጥ የተገፕ:: የኤሲ ፊልተርና ሀውዚንግ የአይጦች መኖርያ ሆኖ:: መኪናዎትን ለሰርቪስ ሲያመጡ ከሚፈተሹት (inspect) የመኪና ክፍሎ...
20/03/2018

ለረጅም ጊዜ ቆሞ የነበረ ለፍተሻ የመጣ Rav4 መኪና ውስጥ የተገፕ:: የኤሲ ፊልተርና ሀውዚንግ የአይጦች መኖርያ ሆኖ:: መኪናዎትን ለሰርቪስ ሲያመጡ ከሚፈተሹት (inspect) የመኪና ክፍሎች አንዱ

Address

Bole, Woreda 14, H No 298
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 12:30

Telephone

+251.966.26.91.36

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debol Motor Services posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Debol Motor Services:

Share