Car 4 you Ethiopia

Car 4 you Ethiopia Sale your car or anything in Ethiopia with out any confused and buy car with out any hassle

06/04/2024

1131 likes, 41 comments. Check out danu’s video.

26/01/2022

Toyota 1980 to 2022

ምን እንዲላክልዎት ይፈልጋሉ የቤት እቃዎች ፈርኒቸው ኤሌክትሮኒክስ አልባሳት ጫማዎች በፍጥነት እንልክልዎታለን
31/08/2020

ምን እንዲላክልዎት ይፈልጋሉ የቤት እቃዎች ፈርኒቸው ኤሌክትሮኒክስ አልባሳት ጫማዎች በፍጥነት እንልክልዎታለን

ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ካሉበት ሳይንቀሳቀሱ የፈለጉትን እንልክልዎታለን እሚፈልጉትን ነገር ይዘዙ በፈጣን ካርጎ ይደረግልዎታልhttps://www.youtube.com/channel/UChnRp--Ve...
31/08/2020

ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ካሉበት ሳይንቀሳቀሱ የፈለጉትን እንልክልዎታለን እሚፈልጉትን ነገር ይዘዙ በፈጣን ካርጎ ይደረግልዎታል

https://www.youtube.com/channel/UChnRp--VevhtXUB4lztoNUw

 #በኢትዮጵያ ውስጥ 17 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ታወቀ #በሻርጃ ውስጥ 49 ፍሎር ያለው ህንፃ ተቃጠለ #አዲስ አበባ ውስጥ ፐብሊክ ባስና ታክሲ ውስጥ የፊት ጭንብል ያላደረገ አይሳፈር...
06/05/2020

#በኢትዮጵያ ውስጥ 17 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ታወቀ
#በሻርጃ ውስጥ 49 ፍሎር ያለው ህንፃ ተቃጠለ
#አዲስ አበባ ውስጥ ፐብሊክ ባስና ታክሲ ውስጥ የፊት ጭንብል ያላደረገ አይሳፈርም ተባለ
https://www.youtube.com/channel/UChnRp--VevhtXUB4lztoNUw

17ሰው በበሽታው ተያዘ

 ቴሌግራም ቻናልየሰበታ ነዋሪ ቻይናዎችና ኮሮና ቫይረስ በድሬድዋ የጣለው ከባድ ዝናብ የህፃናትን ህይወት ቀጠፈየአንበጣ መንጋ በአማራና በኦሮሚያ ክሎች ገባhttps://www.youtube.com...
25/04/2020

ቴሌግራም ቻናል
የሰበታ ነዋሪ ቻይናዎችና ኮሮና ቫይረስ
በድሬድዋ የጣለው ከባድ ዝናብ የህፃናትን ህይወት ቀጠፈ
የአንበጣ መንጋ በአማራና በኦሮሚያ ክሎች ገባ

https://www.youtube.com/channel/UChnRp--VevhtXUB4lztoNUw

በሰበታ ውስጥ 4ቻይናዎች በኮሮና እንደተያዙ ታወቀ

23/04/2020

https://www.youtube.com/channel/UChnRp--VevhtXUB4lztoNUw
🖍ከአ/አበባ የተሰረቁ 8 ተሽከርካሪዎችን ከ 16 ተጠርጣሪዎች ጋር ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ ፡፡

ኮማንደር አለማየሁ አያልቄ እንደተናገሩት ከኮሚሽኑ የክትትልና ኦፕሬሽን ዳይሬክቶሬት ጋር በመቀናጀት በተሰሩ እልህ አስጨራሽ ስራዎች በከተማችን በተደጋጋሚ የሚፈፀሙ የመኪና ስርቆት ወንጀሎችን መቀነስ ተችሏል፡፡ የተሰረቁ ተሸከርካሪዎችን የማስመለስና ተጠርጣሪዎቹን በቁጥጥር ስር የማዋል ስራ ሲሰራ መቆየቱን የጠቆሙት
ኮማንደር አለማየሁ በቅርቡም በተለያዩ ጊዜያት ከከተማችን ተሰርቀው ወደ ተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የተወሰዱ 8 ተሸከርካሪዎችን በከፍተኛ ክትትልና ጥረት ማስመለስ እንደተቻለ ተናግረዋል፡፡

የኮድ 2 ሰሌዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎች በድብቅ እያከራዩ ተሸከርካሪያቸው ሳይመለስላቸው ሲቀር ተሰረቀብን
ብለው የሚያመለክቱ ግለሰቦች መኖራቸውን እና ወንጀሉ ሲጣራ ስርቆት ሳይሆን ማታለል አልያም እምነት ማጉደል ሆኖ እንደሚገኝ ያስታወሱት ኮማንደር አለማየሁ ከዚህ በተጨማሪ አሽከርካሪዎችና የተሸከርካሪ
ባለንብረቶች መኪናቸውን ሲያቆሙ በሚያሳዩት ቸልተኝነት የወንጀሉን ቁጥር ሊጨምረው መቻሉን አስረድተዋል

Address

Addis Ababa
BOLA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Car 4 you Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share