Habesha Weekly

Habesha Weekly Leading Automotive, Coffee Export, Creative Event Media Advertising Production & ICT Agency in Ethiopia

We were delighted to sponsor the Ethiopian TikTok Creative Award 2025. As part of our partnership, Utopia Technology PLC...
06/12/2025

We were delighted to sponsor the Ethiopian TikTok Creative Award 2025. As part of our partnership, Utopia Technology PLC, through its new project Utopia E-Taxi, sponsored the Car Prize awarded to the Content Creator of the Year – a category that saw huge competition and incredible talent from across Ethiopia.

We are happy to support this fast-growing digital content creator community and the energy of our youth, which has great potential to do good for society when used properly.

Congratulations to all the amazing creators & who made this year’s event unforgettable.

የዩቶፕያ ቴክኖሎጂ አዲስ ፕሮጀክት የሆነው “ዩቶፕያ ኢ-ታክሲ” የ2018 የአመቱ ምርጥ የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ - TikTok creative award of the year 2025  አሸናፊ የኤ...
28/11/2025

የዩቶፕያ ቴክኖሎጂ አዲስ ፕሮጀክት የሆነው “ዩቶፕያ ኢ-ታክሲ” የ2018 የአመቱ ምርጥ የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ - TikTok creative award of the year 2025 አሸናፊ የኤሌክትሪክ መኪና እንደሚሸልም ይታወቃል። ድርጅታችን ለተወዳዳሪዎች መልካም እድል እየተመኘ የዚህ ውድድር ስፖንሰር በመሆናችን ትልቅ ኩራት ይሰማናል ።

ጥቂት ሰዓታት በቀሩት በዚህ ታላቅ ፕሮግራም እናንተም ግምታችሁን በ comment section አስቀምጡልን።

ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ
ህልሞን እውን ማድረግ!

ለበለጠ መረጃ :- በጥሪ ማእከል 8022
ወይም በ 0975808080 / 0976808080 ይደውሉ !
www.ugmfund.com

ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ | ህልሞን እውን ማድረግ ! Making Dreams Come True ! of the Year 2025


የዩቶፕያ ቴክኖሎጂ አዲስ ፕሮጀክት የሆነው "ዩቶፕያ ኢ-ታክሲ" የ2018 የአመቱ ምርጥ የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ - TikTok creative award of the year 2025  አሸናፊ የኤ...
28/11/2025

የዩቶፕያ ቴክኖሎጂ አዲስ ፕሮጀክት የሆነው "ዩቶፕያ ኢ-ታክሲ" የ2018 የአመቱ ምርጥ የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ - TikTok creative award of the year 2025 አሸናፊ የኤሌክትሪክ መኪና እንደሚሸልም ይታወቃል። ድርጅታችን ለተወዳዳሪዎች መልካም እድል እየተመኘ የዚህ ውድድር ስፖንሰር በመሆናችን ትልቅ ኩራት ይሰማናል ።

ጥቂት ሰዓታት በቀሩት በዚህ ታላቅ ፕሮግራም እናንተም ግምታችሁን በ comment section አስቀምጡልን።

ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ
ህልሞን እውን ማድረግ!

ለበለጠ መረጃ :- በጥሪ ማእከል 8022
ወይም በ 0975808080 / 0976808080 ይደውሉ !
www.ugmfund.com

ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ | ህልሞን እውን ማድረግ ! Making Dreams Come True ! of the Year 2025


🚀 We’re getting the buzz going for our upcoming launch! Stay tuned – exciting things are on the way! 🎉  🍀   &
03/07/2025

🚀 We’re getting the buzz going for our upcoming launch! Stay tuned – exciting things are on the way! 🎉
🍀

&

13/02/2025

የቤንዝል ወጪ እና የትራንስፖርት ሰልፍ ሰልችቶታል?
መኪና በድብር ለመግዛት አስበዋል ?
እንግዲያውስ
1. ከ890,000 ብር ጀምሮ ቅድመ ክፍያ በመክፈል
ወይም
2. በመኪና እቁብ በቀን ከ292 ብር ጀምሮ በመቆጠብ በቀላሉ የመኪና ባለቤት የሚሆኑበት ምርጥ እድል
 በዘርፉ ፈር ቀዳጅ የሆነው ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ይዞሎት ቀርቧል !
 ለምናቀርባቸው መኪናዎች እስከ 10 አመት የሚከፍሉት የዱቤ አከፋፈል ፣
 የተሟላ መለዋወጫ ከጥገናና ፈጣን የኤሌትሪክ መኪና ቻርጂንግ አገልግሎት ጋር አዘጋጅተንሎታል ፡፡
 በተጨማሪም በጋራ በመሆን በቀን ከ97 ብር ጀምሮ በመቆጠብ የመኪና ባለቤት የሚሆኑበት ዝቅተኛ አከፋፈል አመቻችተንሎታል ፡፡
 ለሚከፍሉት ቅድመ ክፍያ የኢንሹራንስ ዋስትና እናቀርባለን !
እንዲሁም
 መኪናውን ሳይረከቡ በዝግ አካውንት የቆጠቡት የመኪና እቁብ ገንዘብ አይንቀሳቀስም !
 ምዝገባውን ካሉበት ሆነዉ በቀላሉ በዌብሳይታችን UGMFUND.COM ወይም በሞባይል አፕልኬሽናችን በማከናወን ክፉያዉን በሲቢኢ እና ቴሌ ብር ሚከፍሉበት አማራጭ ቀርቦሎታል ፡፡

 የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ እየተጠናቀቀ ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ !

አድራሻችን ፡- 1. አምባሳደር ሲኒማ ፍትለፊት ከመከላከያ መ/ቤት አጠገብ
2. ቦሌ መድሀኒያለም 7ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ :- በጥሪ ማእከል 8022
ወይም 0975808080 / 0976808080 ይደውሉ !
ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ
ህልሞን እውን ማድረግ !

07/01/2025

እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሰዎት 🎈🎄የታክሲ እና የቤንዚል ሰልፍ ሰልችቶታል ? እንግዲያውስ ድርጅታችን ዩቶፕያ ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን “ዩቶፕያ ግሪን ፈንድ በመተግበር በ5 አመት 10,000 አባላትን የመኪና ባለቤት ያደርጋል!እንዴት?
1. በየመኪና ሊዝ ከቅድመ ክፍያ ጋር ፓኬጅ ቅድሚያ ከ30% ማለትም 897,000 ብር ጀምሮ በመክፈል መኪናውን በ 3ወር ጊዜ ይረከባሉ ! ወይም
2. በየመኪና ሊዝ ከእቁብ ጋር ፓኬጅበቀን ከ292 ብር ጀምሮ በመቆጠብ በየ4ወሩ ከ100 እስከ 600 ደንበኞች በሚወጣ የመኪና እጣ ከ3 ወር እስከ 3 አመት በሚሆን ጊዜ የመኪና ባለቤት የሚሆኑበትን እድል እመቻችተናል፡፡
• ቀሪውን ከወለድ ነጻ እስከ 10 አመት ድረስ የሚከፍሉበት እድል እመቻችተናል፡፡
• መኪናውን ሳይረከቡ በዝግ አካውንት የቆጠቡት ብር አይንቀሳቀስም ፡፡
• የረጅም ጊዜ ዋስትና ፣ ፈጣን የቻርጂንግ ሰርቪስ፣ የተሟላ ጥገና እና መለዋወጫ አመቻችቷል፡፡
• የመመዝገቢያ ክፍያ በግል 87,700ብር ወይም በጋራ ለ3 በመሆን 29,900 ብር ዩቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲን ይቀላቀሉ !
www.ugmfund.com ፈጥነው ይመዝገቡ !
አድራሻ :- ቅ/ር 1. ከአምባሳደር ሲኒማ ፊትለፊት ከመከላከያ መስርያ ቤት አጠገብ በሚገኘው ፖፖሲኖስ ህንፃ ምድር ላይ !ቅ/ር 2. ቦሌ መድሀኒያለም ሞል 7ኛ ፎቅ
ኮል ሴንተር : - 8022ሞባይል :- 09 75 80 80 80 / 09 76 80 80 80 / 09 45 84 44 44/ 09 45 94 44 44
www.ugmfund.com

ዩቶፕያ ቴክኖሎጂ ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር ለደንበኞቹና ለአካባቢ ምቹ አስተማማኝ እና ዘላቂ የልማት መፍትሄዎችንበማስተዋወቅ ላይ ሲሆን አውቶሞቲቭ ፣ በታዳሽ ኃይል ቴክኖሎጂ ፣ በማኑፋክቸሪንግ ፣...
31/12/2024

ዩቶፕያ ቴክኖሎጂ ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር ለደንበኞቹና ለአካባቢ ምቹ አስተማማኝ እና ዘላቂ የልማት መፍትሄዎችን
በማስተዋወቅ ላይ ሲሆን አውቶሞቲቭ ፣ በታዳሽ ኃይል ቴክኖሎጂ ፣ በማኑፋክቸሪንግ ፣ በግብርና ምርት ፕሮሰሲንግ እና
ኤክስፖርት እንዲሁም በአይ.ሲቲ ሴክትሮች የተሰማራ እንዲሁም ልምድ ባካበቱ ባለሙያዋች የተመሰረተ የቴክኖሎጂ እና
ትሬዲንግ ኩባንያ ነው። ላለፉት 15 አመታት ከእህት ኩባንያችን ሀበሻ ዊክሊ ፕሮሞሽን ጋር የኢትዮጵያን ምርት ባህል
እና መልካም ገጽታ በመላው ዓለም በማስተዋወቅ እንዲሁም ለህብረተሰቡ ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠት አስተዋጽኦ
እያበረከተ ይገኛል፡፡

ድርጅታችን ባለው ዓለም አቀፍ ተሞክሮ እና ባካበተው ልምድ እንዲሁም በተለያዮ የአለማቸን የንግድ ከተሞች በዘረጋነው
ኔትዎርክ የኢትዮጵያን ምርት በማስተዋወቅና ኤክስፖርት በማድረግ የበኩሉን አስተዋዕጾ እያበረከተ ሲሆን “ዮቶፕያ ቡና”
“Utopia Coffee” በሚል ብራንድ ጥራት ያላቸው ቡናዎች እና የግብርና ውጤቶችን በመላው አለም እየላከ ይገኛል፡፡
ድርጅታችን ላለፉት 5 አመታት ሲሰራበት የቆየውን በኢትዮጰያ ፈርቀዳጅ የሆነውን እና ለአካባቢ ንብረት ተስማሚ
እንዲሁም ለነዳጅ የሚወጣውን የውጭ ምነዛሪ የሚያስቀር “ዩቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲ” (Utopia Green Mobility -
UGM) ፕሮጀክት እየተገበረ ሲሆን በውስጡ 4 ንኡስ ዘርፎችን አካቷል፡፡

1. “ዩቶፕያ አውቶሞቲቭ”
-
“Utopia Automotive” :- በታዳሽ ሀይል የሚሰሩ የኤሌክትሪክ መኪናዎችን
የመገጣጠም የማቅረብ እና የመጠገን አገልግሎት ::
2. “ዩቶፕያ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጂንግ እስቴሽን”

“Utopia EV Charging Station” የኤሌክትሪክ
መኪና ባትሪ ሙሊት ጣቢያዎችን ከታዳሽ ኃይል ቴክኖሎጂ ጋር መገንባት ፡፡
3. “ዩቶፕያ ኤሌክትሪክ መኪና ታክሲ”
-
“Utopia EV Taxi”
4. “ዩቶፕያ ግሪን ፈንድ”
-
“Utopia Geen Fund”፦ለደንበኞቻችን የኤሌክትሪክ መኪና ፋይናንሲንግ ማመቻቸት ፡፡

እንዲሁም ከአለማችን ስመጥር እና ከተመሰረተ 100 አመት ካስቆጠረው ኤም. ጂ ሞተር (MG Motor) የተሰኘ
የእንግሊዝ የአውቶሞቢል ብራንድ ጋር በኢትዮጲያ ለመገጣጠም እንዲሁም ብቸኛ አስመጪና አከፋፋይ ለመሆን ስምምነት
ፈጽመናል፡፡ በተጨማሪም የቢዋይዲ(BYD) የቮልስዋገን (VW) እና ኔታ (NETA) የተሰኙ በከፍተኛ ጥራት የተሰሩ
ዋጋቸው ተመጣጣኝ የኤሌክትሪክ መኪናዎችን ለግል እና ለታክሲ አገልግሎት በማቅረብ ላይ እንገኛለን፡፡

በተጨማሪም የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መሙያ ጣቢያን ከታዳሽ ኃይል /የሶላር ኃይል እና የንፋስ ኃይል/ ጋር መተግበር
( Electric Vehicle Charging Station Integrated with Renewable /Solar Energy) እንዲሁም
የባትሪ ማከማቻ እና የሶላር ኃይል ቴክኖሎጂ ፍብሪካዎችን ለማቋቋም ከኢትዮፕያ አምሮአዊ ጽ/ቤት ከ5 አመት በፊት
በጁለይ 2020 አ.ም ፓተንት (Patent Application number ET/I/2020/315) ወስደን ፕሮጀክቱን በመተግበር
ላይ እንገኛለን ፡፡

ድርጅታችን ዩቶፕያ ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን “ዩቶፕያ ግሪን ፈንድ ” (Utopia Green Fund)
ኢንተግሬትድ የኤሌክትሪክ የመኪና ፍይናንሲንግ ሲስተም እና መተግበሪያ (Application) አዘጋጅቷል ፡፡ በህብረተሰቡ
ከፍተኛ ተቀባይነት ያለውን ከወለድ ነጻ የሊዝ አከፋፈል ከእቁብ ወይም ከተዘዋዋሪ ቁጠባ ጋር በማጣመር፤ የረጅም ጊዜ
አከፋፈል ከመደበኛ የባንክ እና የፋይናንስ ተቋማት የብድር መፍትሄዎችን ጋራ በማቀናጀት ፤ በከተማችን በትራንስፖርት
እጥረት ለሚቸገሩ በሺዎች ለሚቆጠሩ ነዋሪዎች ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በቀን ከ97 ብር ጀምሮ በጋራ በመቆጠብ
በዝቅተኛ ክፍያ የግል እና የሜትር ታክሲ ኤሌክትሪክ መኪና ባለቤት ይሚሆኑበት እድል ተመቻችቷል፡፡ እንዲሁም ለነዳጅ
የሚያወጡትን ከፍተኛ ወጪ ለመኪና ሊዝ ክፍያ የሚያውሉበት እድል አመቻችተናል፡፡

በ5 አመት ውስጥ 10,000 ደንበኞችን የኤሌክትሪክ የመኪና ባለቤት ለማድረግ የታቀደ ሲሆን ሙሉ ቅድመ ክፍያ
መክፈል የማይችሉ ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከተለመደው
የመኪና ፍይናንሲንግ በተለየ በሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ተቀባይነት ያለው ከወለድ ነጻ እስከ 10 አመት ድረስ እየሰሩ
የሚከፍሉበት የመኪና ሊዝ አከፋፈል ድርጅታችን አመቻችቷል፡፡ ሊዙን ያለማቋረጥ ለመክፈል ይረዳቸው ዘንድ
በድርጅታችን ስር በሚተዳደረው “ዮቶፕያ የኤሌክትሪክ የሜትር ታክሲ” አገልግሎት በኩል ቋሚ ገቢ እንዲያገኙ
ይደረጋል፡፡ እንዲሁም ለመኪናዎቹ የረጅም ጊዜ ዋስትና ፣ ፈጣን የቻርጂንግ ሰርቪስ፣ የተሟላ ጥገና እና መለዋወጫ
የሚያቀርብ ይሆናል፡፡

ዩቶፕያ ግሪን ፈንድ የመኪና ፍይናንሲንግ ሂደት ሙሉ በሙሉ ደህንነቱ በተጠበቀ የዲጂታል መተግበሪያ የሚተዳደርበትን
ዳይናሚክ ሲስተም ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ባሉ ባለሙያዎች በትብብር ተዘጋጅቷል ፡፡ እንዲሁም ክፍያዎችን
ዲጂታሊ ለማከናወን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ቴሌ ብር ጋር የዲጂታል ክፍያ ፖርትነርሺፕ ስምምነት ፈጽመናል፡፡
እንዲሁም ረጅም ጊዜ የወሰደ የሲስተም የማስተሳሰር ስራ (System Integration) አከናውነናል ፡፡ ስልሆነም ደንበኞች
ካሉበት ሆንው በቀላሉ በዌብሳይታችን መመዝገብ እና ክፍያ በሲቢ ብር ወይም በቴሌ ብር መፈፀም ይችላሉ፡፡ እንዲሁም
ሞባይል አፕልኬሽናችንን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር በማውረድ አልያም በሲቢኢ ብር ወይም በቴሌብር ሚኒ አፕ
ላይ አግልግሎት እንዲያገኙ ተመቻችቷል ፡፡

ፕሮጀክቱ ሀገራችን ለምትከተለው አረንጓዴ-መር ዲጂታል ኢኮኖሚ ከፍተኛ አስተዋዖ የሚያበረክት ሲሆን ታላቁ የህዳሴ
ግድብ ፖሮጀክት እንደ ኢምፖርት ሰብስቲትዩት (Import substitute ) ለመጠቀም እና የኢነርጂ ፍላጎታችንን አካባቢ
በካይ ከሆነው ነዳጅ በዋጋ ዝቅተኛ ታዳሽ ኤልክትሪክ ሀይል ለመቀየር ትልቅ እድል ይፈጥራል እንዲሁም ለነዳጅ
የሚወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ያስቀራል፡፡በተጨማሪም ለህብረተሰቡ ከፍተኛ የስራ እድል ከመፍጠሩ ባሻግር
ያለውን ከፍተኛ የትራንስፖርት እጥረት ይቀርፋል፡፡

የታክሲ ሰልፍ ሰልችቶታል ? 2% ብቻ ከፍለው በምሳ ዋጋ የመኪና ባለቤት ይሁኑ !ይህን ሠምተዋል ? በ 5 አመት 10,000 አባላትን የኤሌክትሪክ መኪና /ታክሲ ባለቤት እንደርጋለን ዩቶፕያ ግ...
18/12/2024

የታክሲ ሰልፍ ሰልችቶታል ?
2% ብቻ ከፍለው በምሳ ዋጋ የመኪና ባለቤት ይሁኑ !
ይህን ሠምተዋል ? በ 5 አመት 10,000 አባላትን የኤሌክትሪክ መኪና /ታክሲ ባለቤት እንደርጋለን ዩቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲን ፈጥነው ይቀላቀሉ ! በ 09 75 80 80 80 ይፃፉልን ፡፡
https://t.me/utopiatechno

We had an amazing time at the   ! It was a night filled with celebration and recognition of talents. Congratulations to ...
22/10/2024

We had an amazing time at the ! It was a night filled with celebration and recognition of talents. Congratulations to on reaching the remarkable milestone of a 10th year anniversary! Here’s to many more years of excellence in filmmaking! 🎉
🎥 Photo credit

በ2.8 ሚሊዮን ብር ብቻ በሙሉ ቻርጅ 400 ኪ.ሜ የሚጓዘውን ኔታ አያ -   AYA 2024 ኤሌክትሪክ መኪና ባለቤት ይሁኑ ! የቤንዚል ወጪ እና ሰልፍና ያስቀሩ ! ህይወቶን ያቅልሉ ! ዮቶፕ...
19/07/2024

በ2.8 ሚሊዮን ብር ብቻ በሙሉ ቻርጅ 400 ኪ.ሜ የሚጓዘውን ኔታ አያ - AYA 2024 ኤሌክትሪክ መኪና ባለቤት ይሁኑ ! የቤንዚል ወጪ እና ሰልፍና ያስቀሩ ! ህይወቶን ያቅልሉ ! ዮቶፕያ ቴክኖሎጂ - ህልሞን እውን ማድረግ ! ለበለጠ መረጃ 0975808080 ይፃፉልን

Address

Bole Road Addis Ababa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habesha Weekly posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Habesha Weekly:

Share