Waan Ofii

Waan Ofii Truth shall set you free.

10/05/2026

የአለማችን ቁጥር 1 ሃብታም ሃገር ማነች?

10/05/2026

የዛሬውን የ ዌስት ሃም እና አርሰናል ጨዋታ በትክክል ለገመቱ 3 ሰዎች የ 10,000 ብር ሽልማት አዘጋጅተናል።

1ኛ ገማች 5,000 ብር
2ኛ ገማች 3,000 ብር
3ኛ ገማች 2,000 ብር

ለመሸለም ይሄንን ፖስት Like, Share ማድረግና ፔጃችንን Follow ማድረግ ግዴታ ነው።

አሸናፊዎች ጨዋታው ባለቀ 30 ደቂቃ ውስጥ አካውንታችሁን ልካችሁ ሽልማታችሁ ገቢ ይደረግላችኋል።
መልካም እድል።

10/05/2026

Westham United 2- 1 Arsenal

https://www.youtube.com/live/Z_xotv2aIPk?si=k1y9xagixhIuXIeD
28/02/2026

https://www.youtube.com/live/Z_xotv2aIPk?si=k1y9xagixhIuXIeD

ወቅታዊ አጀንዳ በተለያዩ ወቅታዊ የፖለቲካ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁነቶች ላይ በሳምንት 3 ቀን (ሰኞ እሮብ እና አርብ) በ ዩቲውብ ቻናል እየተዘጋጀ የሚቀርብ የትንታኔ መሰናዶ...

Gurbaan kun Wodemaya jedhama. YouTuber lammii biyya Gaanati. Facebook dabalatee Miidiyaa hawaasaa garaa garaa irratti ho...
16/11/2025

Gurbaan kun Wodemaya jedhama. YouTuber lammii biyya Gaanati. Facebook dabalatee Miidiyaa hawaasaa garaa garaa irratti hordoftoota Miiliyoona hedduu qaba. Kaayyoon isaa inni guddaan bareedina Afrikaa addunyatti beeksisuudha. Ji’oota darbanis biyya keenya ture. Viidiyoo biyya keenya sirriitti muldhisu dalagee YouTube isaa irratti gadi dhiiseera.

Isuma dhugaa Viidiyoowwan haga ammaa arge keessaa kan akkanatti bareeduu fi qulqullina olaanaan dalagame argee hin beeku! Inniyyuu kan akka viidiyoo kanaa qarshii kiyya fudhate hin jiru jedheera. Osoo dandaa’amee TV biyyoolessaan darbuu qaba ture. Dhaabbilee fi Namoonni dhimmi Tuurizimii biyya keenyaa isin ilaallatu mucaa kana ‘reward’ gochuu qabdu jedheen yaada. Link comment jala jiruun yoo ilaaltan itti gammaddu!

የጤና ባለሞያዎች ህይወት አለፈበምስራቅ ሸዋ ኦለንጪቲ  በቀን 12/02/2018 ዓም ከአርሲ ዞን  ከተለያዩ ወረዳዎች ከተወጣጡና ለትምህርት ወደ ሀረማያ ዩንቨርስቲ ሲጓዙ በነበሩ  የጤና ባለሙ...
23/10/2025

የጤና ባለሞያዎች ህይወት አለፈ

በምስራቅ ሸዋ ኦለንጪቲ በቀን 12/02/2018 ዓም ከአርሲ ዞን ከተለያዩ ወረዳዎች ከተወጣጡና ለትምህርት ወደ ሀረማያ ዩንቨርስቲ ሲጓዙ በነበሩ የጤና ባለሙያዎች ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የብዙዎች ህይወት ተቀጥፏል።

23/10/2025

ዛሬ ሐሙስ ድንገተኛ በረከት ታገኛላችሁ።

Kun Krepin Diatta jedhama. Taphataa kubbaa miilaati. Lammii Senegaal yoo ta’u, Awurooppatti kilaba Monaco jedhamuuf taph...
22/10/2025

Kun Krepin Diatta jedhama. Taphataa kubbaa miilaati. Lammii Senegaal yoo ta’u, Awurooppatti kilaba Monaco jedhamuuf taphachaa jira. Miindaan isaa torbanitti paawondii €60,000 ni ta’a.

Tibba kana gaaffiifi deebii tokkorratti akkana jedhe;-

“Dubartoonni dur Senegaalitti ani jaalalaaf gaafannaan ‘ati fokkisaadha’ jedhanii na didan, ergan gara Awurooppaa dhufee kontiraata mallatteessee booda ‘message’ naaf barreessan ni hedduumatan. ‘Qilleensi Awurooppaa baay’ee si jijjiire, wow amma baay’ee miidhagdee jirta’ naan jechuu eegalan. Dubbiin bitaa natti gallaan yoo ofilaalleeen of ilaalu, bifti koo isuma duriiti, homtuu hin jijjiiramne. Ani isuma duriiti.
Jarri wanti natti hedduumataniif filannoon isaanii mallaqa irraa malee bareedina irraa dhimma akka hin qabne hubadhe...”

Ajandaa Miidiyaalee tibba kanaa taheera...

Maddi odeeffannoo Leta Kenei tahus odeeffannoo irraa hafe itti dabalumaaf....

Yaadichi moo jettu?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደውን ሀገር አቀፍ ምርጫ፤ በመጪው ግንቦት 24፤ 2018 ለማድረግ ምክረ ሃሳብ አቀረበ። ቦርዱ በምርጫው የሚገኘውን ውጤት ይፋ ለማድረግ፤ ...
22/10/2025

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደውን ሀገር አቀፍ ምርጫ፤ በመጪው ግንቦት 24፤ 2018 ለማድረግ ምክረ ሃሳብ አቀረበ። ቦርዱ በምርጫው የሚገኘውን ውጤት ይፋ ለማድረግ፤ በረቂቅ የጊዜ ሰሌዳው ያስቀመጠው ዕለት ሰኔ 3፤ 2018 ነው።

ብሔራዊው ምርጫ ቦርድ የጠቅላላ ምርጫውን ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ አዘጋጅቶ ለውይይት ያቀረበው፤ ከትላንት በስቲያ ሰኞ ጥቅምት 10፤ 2018 ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ባደረገው ምክክር ላይ ነበር። በአዲስ አበባው ስካይ ላይት ሆቴል በተካሄደው በዚህ ውይይት ላይ ከ60 በላይ በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች መሳተፋቸውን፤ በመድረኩ የታደሙ ምንጮች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል።

መገናኛ ብዙሃን ባልተገኙበት በዚህ የውይይት መድረክ ላይ፤ ምርጫ ቦርድ የሰባተኛውን ሀገር አቀፍ ምርጫ ዝርዝር የጊዜ ሰሌዳ አቅርቧል። “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የተመለከተችው የጊዜ ሰሌዳ፤ 37 ተግባራት የሚከናወኑባቸውን ጊዜያት በቀን እና በወራት ከፋፍሎ አስቀምጧል።

በረቂቅ የጊዜ ሰሌዳው፤ ከህዳር መጀመሪያ እስከ ወሩ አጋማሽ ድረስ በምርጫ ለሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የግል ዕጩዎች የምዝገባ ጥሪ ለማድረግ ታቅዷል። የምርጫ አስፈጻሚዎችን ዝርዝር ለፖለቲካ ፓርቲዎች እና ለህዝብ ይፋ ማድረግ፤ ህዳር 19 ተጀምሮ በጥር የመጀመሪያ ሳምንት ላይ ለማጠናቀቅ ታስቧል። ይህ መርሃ ግብር በሁለት ዙር የሚከናወን መሆኑ በረቂቅ የጊዜ ሰሌዳው ላይ ተመልክቷል።

በምርጫ የሚሳተፉ ዕጩዎች ምዝገባ እንዲከናወን የታቀደው ከታህሳስ መጀመሪያ እስከ ጥር መጀመሪያ ባለው ጊዜ ውስጥ ነው። የምረጡኝ ቅስቀሳ ወይም የምርጫ ዘመቻ ከታህሳስ 10 እስከ ግንቦት 19 ድረስ እንዲከናወን ያቀደው ምርጫ ቦርድ፤ ከግንቦት 20 እስከ 23 ያሉትን ቀናት ለጥሞና ጊዜ መድቧል። በእነዚህ ሶስት ቀናት ቅስቀሳ ማድረግ አይቻልም።

የድምጽ መስጫ ቀን አሊያም ምርጫ የሚከናወንበት ቀን እንዲሆን የታቀደው፤ ግንቦት 24፤ 2018 ነው። በዚሁ ዕለት እና በማግስቱ፤ የምርጫ ውጤት በምርጫ ጣቢያ ይፋ ለማድረግ ታቅዷል። በምርጫ ክልል ደረጃ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ እንዲደረግ የታሰበው ደግሞ፤ ከግንቦት 25 ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ነው።

ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ፦ https://ethiopiainsider.com/2025/16480/

ይህ ድርጊት መሀል አዲስ አበባ ገርጂ ወደ ዩኒቲ ዩኒቨርቲ መታጠፊያ መብራት ላይ አንዲት ሴት ዲዛየር መኪና እያሽከረከረች መጥታ ትቆማለች። ሁለት ወታደራዊ ዩኒፎርም የለበሱ ሰዎች ሴትዮዋን ከ...
22/10/2025

ይህ ድርጊት መሀል አዲስ አበባ ገርጂ ወደ ዩኒቲ ዩኒቨርቲ መታጠፊያ መብራት ላይ አንዲት ሴት ዲዛየር መኪና እያሽከረከረች መጥታ ትቆማለች። ሁለት ወታደራዊ ዩኒፎርም የለበሱ ሰዎች ሴትዮዋን ከመኪናዋ ጎትተው ከአስፓልት ወርውረው ከጣሉዋት በኋላ መኪናዋን ቀምተው ለማምለጥ ይሞክራሉ። በዚህ ጊዜ ትራፈክ ፖሊሱ ያይና ሳይረን እያስጮኸ በሞተር ይከተላቸዋል። የተደናገሩት ሌቦች ለማምለጥ በተቃራኒ አቅጣጫ ሲነዱ ከአንዲት ቪትዝ መኪና ጋር ይጋጫሉ። በዚህ ጊዜ ትራፊክ ፖሊሱ ይደርስና ግብግብ ይገጥማል።በአካባቢው ሰው ትብብር በቁጥጥር ስር ውለዋል። የተጎዳችው ባለ መኪናም ወደ ሆስፒታል ተወስዳለች። ሲል የአይን እማኝ የሆነ Amsale Birhanu የተባለ ፅፎ አይተናል።

አዲስ አበባ ላይ በተደጋጋሚ የፀጥታ ሀይል ልብስን ለብሰው በተሽከርካሪ ታግዘው መኪኖችን በማስቆም ሾፌር ረዳት በማፈን ሸቀጥ ቡና የጫኑ መኪኖችን ይዘው በመሰወር ጭነቱን በማራገፍ ሸጠው መሰወር የተደጋገመ ወንጀል ቢፈፀምም ለጉዳዩ የተሰጠው ትኩረት አናሳ በመሆኑ ይህ ድርጊት ሰፈቶ እዚህ ከላይ ካየነው እንዲደርስ እድልን ፈጥሯል።

ከወራቶች በፊት አዲስ አበባ ኮልፌ እካባቢ በንግድ ባንክ ተሽከርካሪ ታግዘው የመከላክያ የትራፊክ የደንብ ልብስ ለብሰው ሾፌር አፍነው አንድ መኪናው ውስጥ የነበረን ካርቶን ደርዳሪ ገለው ጥለው ሲሄዱ የተያዙ 11 ወንበዴ ከነተቀባያቸው ነበሩ እስካሁን ወራቶች ቢያልፉም ይፈቱ ህግን በሚዘርፉት ሀብት ይግዙ ይፈረድባቸው የታወቀ ነገር የለም።

አሁን ላይ ችግሩ በቸልታ መታየቱ እንዲህ ሴትን ያህል ክቡር ፍጡር አስፖልት ላይ ወርውረው የፀጥታ ሀይል ልብስን ለብሰው በመሀል ከተማ ወንጀልን የሚፈፅሙ እያየን ነው።

እነዚህን ዘራፊዎች በማየት በመከታተል አሳዶ ታግሎ በመያዝ የጀግና ተግባር የፈፀመው ትራፊክ ሽልማት ይገባዋል ምስጋናችን ይድረሰው።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Waan Ofii posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Waan Ofii:

Share