20/08/2024
ሰሞኑን በሰጠነው ስልጠና ማጠቃለያ ላይ የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ባሉበት ስልጠናውን ከወሰዱት አሽከርካሪዎች አስተያየት ስንቀበል አንደኛው ወሳኝ ነገር ነበር የተናገረው።
✍️"እኛ ሹፌሮች/አሽከርካሪዎች ሰራተኞች እና አመራሮች ስልጠና ሲወስዱ ከማድረስ እና ከማመላለስ በስተቀር ለአሽከርካሪዎች ተብሎ ሙያዊ ስልጠና ተዘጋጅቶልን አያውቅም" ነበር ያለው።
✅እኛም በጣም ደስ አለን። ሰርተፊኬትም አዘጋጅተንላቸው ስለነበር በሲቪያቸው ላይ ወሳኝ ነገር እንደጨመርንላቸው ተገንዝበዋል።
✅እናም አሽከርካሪዎቻችሁ አደጋን ተከላክለው እንዲያሽከረክሩ እና የመኪናውን ጤንነት በጥንቃቄ እንዲጠብቁ የምትፈልጉ የግልም ሆነ የመንግስት ተቋማት ያናግሩን እናሰለጥንሎታለን።
☎️ +251910446910