N.A Ride የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ

Directions Website

N.A Ride የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ N.A ራይድ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ተቋም በዘርፉ የረጅም ዓመታት ከፍተኛ ልምድን የካበተ ታማኝ የህዝብ ተቋም

14/08/2026

፡-

11/08/2026

🚗 መንጃ ፈቃድ ለማውጣት አስበዋል ?
..ወይንስ በስልጠና ላይ ነዎት ?

" እንግዲያውስ የግድ በስልክዎ ላይ ሊኖር የሚገባ አንድ ጠቃሚ አፕሊኬሽን እናስተዋውቅዎ ! "

" N A Ride የመንጃ ፈቃድ መማሪያ አፕሊኬሽን "

• በአዲሱ የስልጠና ካሪኩለም መሰረት ተሻሽሎ የተዘጋጀ ፣ ሁሉንም የመንጃ ፈቃድ ስልጠናዎች እና ከ1000 በላይ የሚሆኑ የመንጃ ፈቃድ ፈተናዎችን በአንድ ላይ አካቶ የያዘ አዲስ ዘመናዊ የመንጃ ፈቃድ መማሪያ አፕሊኬሽን ሲሆን >> >>>>>>

በውስጡ 11ዱንም መሰረታዊ የማሽከርከር ክህሎት ስልጠናዎችን አካቶ ይዟል ።

• አለም አቀፍ የመንገድ ትራፊክ ህጎችና ደንቦች
• የማሽከርከር ስነ-ባህሪ እና ስነ-ምግባር
• መሰረታዊ የተሽከርካሪ የቴክኒክ ትምህርት
• የስራ ላይ ደህንነትና ድንገተኛ አደጋ ምላሽ መስጠት
• የተሳፋሪዎች ንብረት አያያዝና መልካም የስራ ላይ ግንኙነት
• የደረቅ ጭነት አጫጫንና አወራረድ
• የፈሳሽ ጭነት አይነትና ባህሪያቸውን መለየት
• የሞተር ሳይክል ስልጠና እና የማሽከርከር ስልት ስልጠናዎችን ከ1000 + በላይ ከሚሆኑ ዋና ዋና የመንገድ ትራንስፖርት ፈተናዎች ጋር በልዩ ሁኔታ አካቶ የያዘ ሲሆን ።
• ከነዚህም በተጨማሪ
• የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አዋጆች ፣ ደንቦችንና ፣ መመሪያዎችን በአንድ ላይ አካቶ የያዘ በመሆኑ በአይነቱ ልዩና ተመራጭ ያደርገዋል ።

• ይህ ሁሉ ለእርስዎ በልዩነት የቀረበ በመሆኑ 🚦📚

👉 ዛሬውኑ መተግበሪያውን ከ Google
Play በማውረድ በየትኛውም ጊዜና ቦታ ላይ ሆነው በቀላሉ የትራፊክ ህጎችንና ደንቦችን ይማሩ ፣ የመንጃ ፈቃድ ፈተናዎችን ይለማመዱ ፣ ዋናውን የክፍለ ከተማ ፈተና በቀላሉ ይለፉ !!!
እውቀት ፣ ክህሎትና ፣ ብቃት ያለው አሽከርካሪ በመሆን የትራፊክ አደጋን ይከላከላሉ !!!!!!!

መንጃ ፈቃድ መማሪያ
16/06/2026

መንጃ ፈቃድ መማሪያ

05/04/2026
13/03/2026

የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ/መንጃ ፈቃድ ለማደስ :-

Address

N. A Ride Driving Training Centre, 2PR7+XVV
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 08:30 - 12:00
Tuesday 08:30 - 12:00
Wednesday 08:30 - 12:00
Thursday 08:30 - 12:00
Friday 08:30 - 12:00
Saturday 08:30 - 16:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when N.A Ride የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category