AZ TVS and Bajaj Spareparts Wholesale Shop.

AZ TVS and Bajaj Spareparts Wholesale Shop. ኤዜድ የ ባጃጅ ና የቲቪኤስ ኦረጅናል መለዋወጫ አስመጪ ና በ

https://t.me/AZBajaj4008 horizon tyre (ሆራይዘን ጎማ) አለ በጅምላ በተጨማሪም የ ባጃጅ መለዋወጫ በብዛት ና በቅናሽ አለን።ይደውሉ 0911220395
11/01/2026

https://t.me/AZBajaj

4008 horizon tyre (ሆራይዘን ጎማ) አለ በጅምላ

በተጨማሪም የ ባጃጅ መለዋወጫ በብዛት ና በቅናሽ አለን።

ይደውሉ

0911220395

13/02/2024
ኳርቲዝ ባለ 1 ና ሩቢያ ባለ 5 በጣም በቅናሽ ዋጋ ይደውሉ 0911220395ያለን ብዛት ትንሽ  ነው
13/02/2024

ኳርቲዝ ባለ 1 ና ሩቢያ ባለ 5 በጣም በቅናሽ ዋጋ ይደውሉ 0911220395
ያለን ብዛት ትንሽ ነው

ኤዜድ የ ባጃጅ  ና የቲቪኤስ ኦረጅናል መለዋወጫ  አስመጪ  ና  በጀምላ አከፋፋይ (0946670798)(AZ Bajaj & Tvs Orginal Spareparts Importer & Wholeseal ...
16/10/2023

ኤዜድ የ ባጃጅ ና የቲቪኤስ ኦረጅናል መለዋወጫ አስመጪ ና በጀምላ አከፋፋይ (0946670798)

(AZ Bajaj & Tvs Orginal Spareparts Importer & Wholeseal Distributer )

በተጨማሪም የአርኤ(RE) ና የኩለር (cooler)
ኦረጅናል መለዋወጫ በተመጣጣኝ ዋጋ እንሸጣለን ።
ልዩልዩ የባጃጅ ጎማዎች ፡ሲያት( ciat ),ማሩፍ( MRF),ሆራይዘን ( Horizon ) ና ቲቪኤስ(tvs) ጎማ ና
የተለያየው የባጃጅ ዲኮር፡ የቸርኪ ጌጦዎች፡ኢስላሚክ ሃይቶች ፡ ተንጠልጣይ ጌጦች፡ እስቲከሮዎች ና ኢልዲ መብራቶች (LED lights) በጅምላ እንሸጣለን ።

ልዩ ቅናሽ አድርገናል ና

ኑ ወይም ይደውሉ ና የልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሆኑ

አድራሻ አዲስ አበባ ጨርቆስ የገበያ ማዕከል ሱቅ ቀጥር H203

ይደውሉልን ስልክ (0946670798)
0911220395

1) ኦርጅናል የ ባጃጅ ፥ቲቪ ኤስ ፥ የአርኤ ና የኩለር  መለዋወጫ  2) የባጃጅ ጎማዎች (ሲያት,ማሩፍ ,ሆራይዘን  ና ቲቪኤስ)3) ባትሪዎች (ሃምኮ፥ ቲቪኤስ)4) የሞተር ቅባቶች ና ዘይቶች...
14/04/2023

1) ኦርጅናል የ ባጃጅ ፥ቲቪ ኤስ ፥ የአርኤ ና የኩለር መለዋወጫ
2) የባጃጅ ጎማዎች (ሲያት,ማሩፍ ,ሆራይዘን ና ቲቪኤስ)
3) ባትሪዎች (ሃምኮ፥ ቲቪኤስ)
4) የሞተር ቅባቶች ና ዘይቶች(ካርቴዝ ሀፎሌን...
5) ዲኮር፡ የቸርኪ ጌጦዎች፡ኢስላሚክ ሃይቶች ፡ ተንጠልጣይ ጌጦች፡ እስቲከሮዎች ና ኢልዲ መብራቶች በጥሩ ዋጋ እንሸጣለን
094667079/0911220395
አ/አ ጨርቆስ H206

1) ኦርጅናል የ ባጃጅ ፥ቲቪ ኤስ ፥ የአርኤ ና የኩለር መለዋወጫ 2) የባጃጅ ጎማዎች (ሲያት,ማሩፍ ,ሆራይዘን ና ቲቪኤስ) 3) ባትሪዎች (ሃምኮ፥ ቲቪኤስ) 4) የሞተር ቅባቶች ና ዘይቶች(ካርቴዝ ሀፎሌ...

አይ አም   ችብድ ባለ 13 አለን👉 የኤም ዲ ኤፍ 👉ሳፈሪያን- 👉ችብድ 👉አስትሪያ 👉ጣውላ👉የክችን ቶ🛑🎈🎈🎈ጀምላ አከፋፋይ🎈🛑🛑🛑🌼በቅናሽ ና በጅምላ  ዋጋ ✍️ኤምዲኤፍ (MDF/HDF)(Lamin...
02/04/2023

አይ አም ችብድ ባለ 13 አለን
👉 የኤም ዲ ኤፍ
👉ሳፈሪያን-
👉ችብድ
👉አስትሪያ
👉ጣውላ
👉የክችን ቶ
🛑🎈🎈🎈ጀምላ አከፋፋይ🎈🛑🛑🛑

🌼በቅናሽ ና በጅምላ ዋጋ

✍️ኤምዲኤፍ (MDF/HDF)(Laminated/oak ባለ 3/6/8/10/12/18mm

✍️ሳፈሪያን. (plywood) ባለ3/6/8/10/12/18mm

✍️ችብድ (Chipwood) ባለ 3/6/8/12/18mm
✍️ክችን ቶፕ ባለ 18/25
✍️ጣውላ ባለ 20 /25/30 በ 2.5 ና በ 5 ውፍረት አለን

👍 call 0900506070

🚦አድረሻ
አዲስ አበባ ወስን 02 0900506070
ሀዋሳ
1 )አቶቲ 0900506068
2 ) አረብ ሰፈር 0900506069

https://t.me/woodproduce

የባጃጅ አሽከርካሪዎች በቅርቡ ወደ ስራቸው እንደሚመለሱ ተገለጸ!የባጃጅ አሽከርካሪዎች በቅርቡ ወደ ስራቸው እንደሚመለሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።በቅርቡ እየተ...
13/03/2023

የባጃጅ አሽከርካሪዎች በቅርቡ ወደ ስራቸው እንደሚመለሱ ተገለጸ!

የባጃጅ አሽከርካሪዎች በቅርቡ ወደ ስራቸው እንደሚመለሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ።በቅርቡ እየተነሳ ካለው የባጃጅ አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ መግለጫ ሰጥቷል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ምትኩ አስማረ እንደተናገሩት፤ የከተማ አስተዳደሩ የባጃጅ አገልግሎትን የተሻለ ለማድረግ የአሰራር ማስተካከያ እያደረገ ሲሆን ይህ ተግባራዊ እስከሚሆን ድረስ የባጃጅ አሽከርካሪዎችና ተጠቃሚዎች በትግስት እንዲጠብቁ አሳስበዋል።

የባጃጅ ትራንስፓርት መንግሥት የትራንስፖርት አገልግሎትን ማድረስ በማይችልበት የከተማ ዳርቻዎች፣ የጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ አገልግሎት መሰጠት እንደተጀመረ አስታውሰው፤ አሁን ላይ አገልግሎቱ እየተስፋፋ ሄዶ በከተማይቱ ውስጥ ከሚገኙ 11ክፍለ ከተሞች መካከል በስምንቱ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኙ ጠቁመዋል።

ከተማ አስተዳደሩ አገልግሎቱን ወደ አሰራር ለማስገባት ባደረገው ጥረት 9ሺህ 950 የባጃጅ አገልግሎት ሰጪዎች በ123 ማህበራት ተደራጅተው በስምንቱ ክፍለ ከተሞች ላይ እንደሚሰሩ ተናግረው ብዛት ያላቸው ግን እንዳልተመዘገቡ ጠቁመዋል። የከተማ አስተዳደሩም መሰራት ያለባቸውን ስራዎች እንዳጠናቀቀ በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚመለሱ ተናግረዋል።

የከተማ አስተዳደሩ ትራንስፖርት ቢሮ የባጃጅ ትራንስፖርት የአገልግሎት አስፈላጊነት በዝርዝር ተጠንቶ ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ ከየካቲት 30/2015 ጀምሮ በከተማዋ በየትኛውም አከባቢ ላልተወሰነ ጊዜ የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት የታገደ መሆኑን ቢሮው መግለፁ የሚታወስ ነው።

ባጃጆች እንዳይሰሩ መታገዳቸው በርካታ ችግሮችን እንዳስከተለ ተነገረ======= #======= የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በድንገት በከተማዋ ውስጥ የባጃጅ ትራንስፖርትን ላልተወሰነ ጊዜ በ...
11/03/2023

ባጃጆች እንዳይሰሩ መታገዳቸው በርካታ ችግሮችን እንዳስከተለ ተነገረ
======= #=======

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በድንገት በከተማዋ ውስጥ የባጃጅ ትራንስፖርትን ላልተወሰነ ጊዜ በማገዱ ምክንያት ችግሮች ማጋጠማቸውን ለአዲስ ማለዳ ቃላቸውን የሰጡ ቅሬታ አቅራቢዎች ተናግረዋል፡፡

የባጃጅ ትራንስፖርት መታገዱን ተከትሎ አዲስ ማለዳ ቅኝት ባደረገችባቸው ባጃጆች ይንቀሳቀሱባቸው በነበሩ የጉዞ መስመሮች የትራንስፖርት አቅርቦት ችግር መኖሩን ተመልክታለች፡፡

በዚህም የተጓዦች ረዥም ሰልፎች የተስተዋሉ ሲሆን፣ የትራንስፖርት ፍላጎቱን ለማሟላት በጋማ እንስሳት የሚንቀሳቀሱ ጋሪዎች ጥቅም ላይ የዋሉባቸው አካባቢዎች እንዳሉም ተስተውሏል፡፡

የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ አስተያየቱን ለአዲስ ማለዳ የሠጠ ወጣት፣ በከተማ አስተዳደሩ በድንገት የተወሰነው እግድ በሕይወቱ ላይ ስጋት እንደፈጠረበት ተናግሯል፡፡ 5 የቤተሰብ አባላቱን በሚሰራው ሥራ እንደሚያስተዳድር የተናገረው ወጣቱ፣ የገቢ ምንጬ ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል ብሏል፡፡ የከፋ ችግር ከፊቴ ተደቅኖ ይታየኛል የከተማ አስተዳደሩ በውሳኔው ጫና የደረሰባቸውን የባጃጅ አሽከርካሪዎችና ባለንብረቶችን ጉዳይ መመልከት አለበት ሲልም ተናግሯል፡፡

“የከተማ አስተዳደሩ አካሂዳለሁ ያለውን ጥናት ባጃጆች በዚህ መልኩ ሳይታገዱ ማካሄድ ይችል ነበር።” ያሉ አዲስ ማለዳ ያነጋገረቻቸው የትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚዎች ደግሞ፣ ከከተማዋ የትራንስፖርት ችግር አንጻር ውሳኔው በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ነው ብለዋል፡፡

አሰጣጥ ላይ መስተካከል ያለባቸው ጉዳዮች ቢኖሩ በርካቶችን አደጋ ላይ የሚጥል ውሳኔ መ
Via
addismaleda

1) ኦርጅናል የ ባጃጅ ፥ቲቪ ኤስ ፥ የአርኤ ና የኩለር  መለዋወጫ  2) የባጃጅ ጎማዎች (ሲያት,ማሩፍ ,ሆራይዘን  ና ቲቪኤስ)3) ባትሪዎች (ሃምኮ፥ ቲቪኤስ)4) የሞተር ቅባቶች ና ዘይቶች...
08/02/2023

1) ኦርጅናል የ ባጃጅ ፥ቲቪ ኤስ ፥ የአርኤ ና የኩለር መለዋወጫ
2) የባጃጅ ጎማዎች (ሲያት,ማሩፍ ,ሆራይዘን ና ቲቪኤስ)
3) ባትሪዎች (ሃምኮ፥ ቲቪኤስ)
4) የሞተር ቅባቶች ና ዘይቶች(ካርቴዝ ሀፎሌን...
5) ዲኮር፡ የቸርኪ ጌጦዎች፡ኢስላሚክ ሃይቶች ፡ ተንጠልጣይ ጌጦች፡ እስቲከሮዎች ና ኢልዲ መብራቶች በጥሩ ዋጋ እንሸጣለን
094667079/0911220395
አ/አ ጨርቆስ H206
https://t.me/AZBajaj

ሲያት የባጃጅ ጎማ በቅናሽ ዋጋ

1) ኦርጅናል የ ባጃጅ ፥ቲቪ ኤስ ፥ የአርኤ ና የኩለር  መለዋወጫ  2) የባጃጅ ጎማዎች (ሲያት,ማሩፍ ,ሆራይዘን  ና ቲቪኤስ)3) ባትሪዎች (ሃምኮ፥ ቲቪኤስ)4) የሞተር ቅባቶች ና ዘይቶች...
29/12/2022

1) ኦርጅናል የ ባጃጅ ፥ቲቪ ኤስ ፥ የአርኤ ና የኩለር መለዋወጫ
2) የባጃጅ ጎማዎች (ሲያት,ማሩፍ ,ሆራይዘን ና ቲቪኤስ)
3) ባትሪዎች (ሃምኮ፥ ቲቪኤስ)
4) የሞተር ቅባቶች ና ዘይቶች(ካርቴዝ ሀፎሌን...
5) ዲኮር፡ የቸርኪ ጌጦዎች፡ኢስላሚክ ሃይቶች ፡ ተንጠልጣይ ጌጦች፡ እስቲከሮዎች ና ኢልዲ መብራቶች በጥሩ ዋጋ እንሸጣለን
094667079/0911220395
አ/አ ጨርቆስ H206
https://t.me/AZBajaj

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251946670798

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AZ TVS and Bajaj Spareparts Wholesale Shop. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share