Only About Cars Ethiopia

Only About Cars Ethiopia ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ መኪኖችን እንዲሁም ስለመኪና ጠቃሚ መረጃዎችን የምታገኙበት ፔጅ ነው ::

2024 Toyota Frontlander Review on YT is Live📸
30/08/2024

2024 Toyota Frontlander Review on YT is Live
📸

It’s a hybrid not electricBYD Qin Plus Review this weekPartnering up with KNC Auto If you want to see this car amazing p...
25/07/2024

It’s a hybrid not electric
BYD Qin Plus Review this week
Partnering up with KNC Auto
If you want to see this car amazing pictures

Cars bring me a sheer joy, but when you add race on it. It’s another level.Thanks Goitom for your appreciation.Congrats ...
27/02/2024

Cars bring me a sheer joy, but when you add race on it. It’s another level.
Thanks Goitom for your appreciation.
Congrats for your win 🏆 🥇

ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳሉ የማታውቋቸው ክላሲክ መኪኖች ክፍል 1እኛ ሀገር ላይ ብዙ የተደበቁ የማይታወቁ ከተመረቱ የቆዩ ክላሲክ እና አንቲክ መኪኖች ይገኛሉ :: ግን እነዚህ መኪኖች ከስንት አን...
08/03/2023

ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳሉ የማታውቋቸው ክላሲክ መኪኖች ክፍል 1

እኛ ሀገር ላይ ብዙ የተደበቁ የማይታወቁ ከተመረቱ የቆዩ ክላሲክ እና አንቲክ መኪኖች ይገኛሉ :: ግን እነዚህ መኪኖች ከስንት አንዴ ለመነዳት ሲወጡ ወይም እንደዚህ አይነት ዝግጅት ሲኖር ስለምናይ በጣም ነው የምንገረመው :: ባሳለፍነው ወር የክላሲክ እና የ Antique መኪኖች Show በለገሀር ባቡር ጣቢያ ተዘጋጅቶ ነበር :: የማየት እድሉ አጋጥሞኝ ስለነበር እዛ ላይ ከነበሩ መኪኖች ስለአንዳንዶቹ መኪኖች ለየት ያሉትን ነገሮችን አብረን እናያለን :: በ 3 ጎማ የሚሄድ መኪና, በጣም በጥሩ ሁኔታ ላይ የተያዘ ቼቭሮሌት ፒክአፕ እና ፎቶ ላይ የምታዩት Mustang ላይም ክላክስ ማድረግያው እንዲሁም 2 ለየት ያሉ ነገሮችን አካትቻለሁ :: እስኪ እዩአቸውና መኪኖቹን የእናንተን ሀሳብ መስማት እንፈልጋለን :: ክፍል 2 ላይ እናስተካክላለን ::

የዩትዩብ ቪዲዮ ሊንክ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/Dnk-V-VLfTY

ፍክት ያለ ምሽት ተመኘን

Dodge የ 2023 Hornet ሞዴላቸውን ዋጋውን ይፋ አድርገዋል ::ይህ መኪና ለ Dodge የመጀመሪያው ኮምፓክት SUV ሲሆን ይወዳደራል ተብሎ የሚጠበቀውም ከ Toyota RAV4, Honda...
20/02/2023

Dodge የ 2023 Hornet ሞዴላቸውን ዋጋውን ይፋ አድርገዋል ::

ይህ መኪና ለ Dodge የመጀመሪያው ኮምፓክት SUV ሲሆን ይወዳደራል ተብሎ የሚጠበቀውም ከ Toyota RAV4, Honda CR-V እና Nissan X-Trail ጋር ነው :: በሶስት ትሪም ሌቭል እንደአማራጭ ያቀረቡ ሲሆን በ GT, GLH እና R/T ሞዴል አቅርበዋል :: GT ላይ ዋጋው 31,000 የአሜሪካን ዶላር ሲሆን መነሻው ወደ R/T ትሪም ሌቭል ስንመጣ ደግሞ ሀይብሪድ ሞዴሉ ላይ እስከ 53,000 የአሜሪካን ዶላር ይደርሳል ::

ስለ ሀይብሪድ አይነቶች ደግሞ ለመመልከት
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/AhbvADJUeKg

ውብ ምሽት ተመኘን

05/02/2023

2023 Toyota BZ4X Short Review phone 👉🏽 0991157053
Full review on YouTube
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/qTL80md_qMk

ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው Toyota BZ4X መኪና ነው ::Toyota ለመጀመሪያ ጊዜ ለአለም አቀፍ ገበያ ከዲዛይኑ ጀምሮ ለኤሌክትሪክ መኪና ብሎ የሰራው መኪና ነው :: እንደእድል ሆኖ በ...
03/02/2023

ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው Toyota BZ4X መኪና ነው ::

Toyota ለመጀመሪያ ጊዜ ለአለም አቀፍ ገበያ ከዲዛይኑ ጀምሮ ለኤሌክትሪክ መኪና ብሎ የሰራው መኪና ነው :: እንደእድል ሆኖ በሌላ ስራ ምክንያት የመኪናውን አስመጪ የማግኘት እድል አግኝቼ መኪናው እንደገባ በደንብ ሳይታወቅ ነው የሰራሁት :: ያመጡትም ትልቁን ትሪም ሌቭል ስለሆነ በጣም ለየት ያሉ ፊቸሮችን አካተውበታል :: ብቻ እዩት እና ያላችሁን ሀሳብ እዛው ላይ አስቀምጡልን ::
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/qTL80md_qMk

መኪናው ለግል አገልግሎት ሳይሆን ለመሸጥ ስላስመጡት መግዛት የምትፈልጉ ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ወይም በ 0911663121 ላይ በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ ::

ድንቅ ምሽት ተመኘን

በዛሬው ቪድዮ የ 2022 Toyota BZ4X ኤሌክትሪክ መኪና የምንመለከት ይሆናል :: ከ Kia EV6 ጋር ባላቸው ሳይዝ ስፋት እንዲሁም የሚሄዱትን ሬንጅ እያየን እናወዳድራለን ::ይህንን መኪና መግዛት የምታስቡ ...

መንግስት ነዳጅ የሚጠቀሙ መኪኖች ላይ የኤክሳይስ ታክስ ማሻሻያ አዋጅ ለማፅደቅ እየሰራ ይገኛል በዚህም መሰረት አዲስ መኪኖች ማለትም እስከ 1 አመት ድረስ ያሉ እና እስከ 4000 ኪሎሜትር የ...
02/02/2023

መንግስት ነዳጅ የሚጠቀሙ መኪኖች ላይ የኤክሳይስ ታክስ ማሻሻያ አዋጅ ለማፅደቅ እየሰራ ይገኛል

በዚህም መሰረት አዲስ መኪኖች ማለትም እስከ 1 አመት ድረስ ያሉ እና እስከ 4000 ኪሎሜትር የተጟዙ መኪኖችን ስታስገቡ በሚሻሻለው ኤክሳይስ ታክስ መሰረት ከ 1500 cc በታች 10%, ከ 1500cc እስከ 2500cc 20%, ከ 2500cc እስከ 3000cc 30%, ከ 3000cc በላይ ደግሞ 60% እንደሚሆን ገልጸዋል :: በዚህ ሁለት ሳምንት ውስጥ እንደሚፀድቅ ይጠበቃል :: እሱ ሲወጣ ደግሞ የምንገልጽ ይሆናል ::
ተጨማሪ መረጃዎችን በቲክቶክ እና በዩትዩብ ፔጃችን ላይ የምንለቅ ነው የሚሆነው ::

ፍክት ያለ ቀን ተመኘን

28/01/2023

Ford Bronco Raptor

Mazda MX-30ይሄ የመጀመሪያው የ Mazda ሙሉ በሙሉ ኤሌክትሪክ መኪና ሲሆን ቀጥታ ከ CX-30 ነው ዲዛይኑን የወሰዱት :: 35.5 KWh battery pack ሲኖረው በአንድ ቻርጅ 20...
03/03/2022

Mazda MX-30

ይሄ የመጀመሪያው የ Mazda ሙሉ በሙሉ ኤሌክትሪክ መኪና ሲሆን ቀጥታ ከ CX-30 ነው ዲዛይኑን የወሰዱት :: 35.5 KWh battery pack ሲኖረው በአንድ ቻርጅ 200 km መጟዝ ይችላል ::
ወደ ውስጡ ስንመጣ ደግሞ Recycle ከተደረጉ ማቴርያሎች ነው አብዛኛውን ነገር የሰሩት :: የውስጥ ቦታው ከጀርባ ለሚቀመጡ ሰዎች ትንሽ ጠበብ ይላል ::
ሙሉ ቪድዮውን ቲክቶክ ላይ ለቀናል
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMLDrJXch/

ድንቅ ምሽት ተመኘን

Watch it now and discover more trending videos on TikTok!

Address

Bole Road, Wereda 18
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Only About Cars Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share