12/02/2023
ለኞ ለኢትዮጵያውያን አንዱ ችግር በጣም(10) በትንሹ የምንረካው ነገር ነው ።መቅረትም አለበት። የሰሞኑ የቤተ ክርስቲያን ሁኔታ በቃ ተመልሶአል ብለን የምንቀበለው መሆን የለበትም።ገና መቼ የታሰሩት ተፈተ ፣ለሞቱት መቼ ሀላፊነት የሚውስድና የሚጠየቅ አካል ተገኘ፣መቼ የኦሮሚያ ክልል መንግስት የፌዴራል መንግስትን ስምምነት ሀሳብ ተቀበለ እና በቤተክርስቲያን ላይ ያለው አቋም ተቀየረ........እረ ብዙ ይቀረናል እንደሀገርም፤ እንደ መንግስትም።
ለምን ግን መንግስት ሰብሰብ ሰብሰብ እያደረገ እሩቅ ሀገር ተውት ይቅር እዚሁ ቅርብ ሀገራት ለምን ጎረቤት አይሆኑም ልኮ ከምር ምን እየሰሩ እንደሆነ ፤ለህዝባቸው ምን ያክል ክብር እንደአላቸው አያሳያቸውም።የሩቅ ሀገሩ ይቅርና የነዱባይ ቢያዪ እንደው እንደሰው ይቀየሩ ይሆን ብዬ ነወ።