Micki Aweke

Call Directions Website Contact the business

Micki Aweke Automobile review and sales consultancy
በስራ ሰአት በ 0949252627 መደወል ትችላላችሁ

17/09/2026

አስቸኳይ መረጃ በስሜ 300 ሺህ አጭበርብረዋል እናንተም ተጠንቀቁ እኔ ባንክ አላመቻችም በባንክ መኪና አልሸጥም !!!

17/09/2026

ማስጠንቀቂያ 🚧

የ YouTube ቻናላችንን መቀላቀል ትችላላችሁ 🙏🙏
17/09/2026

የ YouTube ቻናላችንን መቀላቀል ትችላላችሁ 🙏🙏

Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

16/09/2026

የነዳጅ መኪና መች ይፈቀዳል ??
መስከረም ወይስ ጥቅምት ??

04/09/2026

የኑሮ ውድነት በቀላሉ እንደዚህ ይስፋፋል !!!
ጂቡቲ ላይ የታገዱ የጭነት እና የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች እዳቸው ወደ ሁሉም ዜጎች ይወርዳል ።

Mg Cyberster 2025
04/09/2026

Mg Cyberster 2025

03/09/2026

ከአዲስአበባ ገቢዎች ቢሮ

👇👇👇

🚨 ህገ-ወጥ የመኪና ሽያጭ ላይ ጠንካራ እርምጃ ይወሰዳል‼️

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በመኪና ሽያጭ ዘርፍ እየተፈጸሙ ያሉ የግብር ስወራና ህገ-ወጥ የንግድ አሰራሮችን በተመለከተ ማሳሰቢያ ሰጠ።

ቢሮው እንደገለጸው፣ አንዳንድ የመኪና አስመጪዎች ለከተማ አስተዳደሩ መክፈል የሚገባቸውን ወርሃዊ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና ዓመታዊ ግብር ለመቀነስ ወይም ላለመክፈል የተለያዩ ህገ-ወጥ አሰራሮችን እየተጠቀሙ ነው።

በተለይም አስመጪዎች በኮሚሽን ንግድ ፈቃድ ባላቸው ግለሰቦች አማካይነት የመኪናውን እውነተኛ የሽያጭ ዋጋ የማይገልጽ ከዋጋው በታች የሆነ ደረሰኝ በመቁረጥ ሽያጭ እያካሄዱ መሆኑን ቢሮው ጠቁሟል።

ይህ አሰራር የከተማ አስተዳደሩን ገቢ የሚቀንስ ብቻ ሳይሆን፣ በሀገሪቱ የገቢ ግብርና የተጨማሪ እሴት ታክስ ህጎች መሠረት የሚያስጠይቅ የታክስ ስወራ ድርጊት መሆኑን ቢሮው አስገንዝቧል።

📌 በአዲስ አበባ ሽያጭ ለሚያካሂዱ ነጋዴዎች

በክልል የንግድ ፈቃድ የተሰጣቸው የመኪና አስመጪዎችና ነጋዴዎች በአዲስ አበባ የመኪና ሽያጭ ከማካሄዳቸው በፊት፦

🔹 የንግድ ፈቃዳቸውን ማስጠቀስ፣
🔹 ህጋዊ የንግድ ቦታ መከራየት፣
🔹 ተገቢውን ደረሰኝ መጠቀም፣
🔹 የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን ማስያዝ/መለየት፣
🔹 በሽያጭ ላይ የሚገባውን ግብር ለከተማ አስተዳደሩ መክፈል

እንዳለባቸው የገቢዎች ቢሮው አስታውቋል።

⚠️ ህጋዊ ምንጩ ያልታወቀ መኪና ሽያጭ

ቢሮው በተጨማሪ፣ ህጋዊ ምንጩ ካልታወቀ የመኪና አስመጪ መኪናዎችን ተረክቦ በራሱ አድራሻ ወይም ግቢ ውስጥ መሸጥ ህገ-ወጥ አሰራር መሆኑን ገልጿል።

ስለሆነም ነጋዴዎች ከእንዲህ ዓይነት አሰራር እንዲቆጠቡና ሁሉንም የመኪና ሽያጭ ሂደቶች በህጋዊ መንገድ እንዲያከናውኑ ቢሮው አሳስቧል።

🚔 የህግ ማስከበር ይጠናከራል

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጋር በመቀናጀት በህገ-ወጥ የመኪና ሽያጭ፣ በታክስ ስወራ እና በህጋዊ ደረሰኝ አለመጠቀም ላይ የህግ ማስከበር ስራውን እንደሚያጠናክር አስታውቋል።

በመሆኑም የመኪና አስመጪዎችና ነጋዴዎች ሽያጭን በህጋዊ ፈቃድ፣ ትክክለኛ ደረሰኝና ተገቢውን ግብር በመክፈል እንዲያከናውኑ ቢሮው ጥሪ አቅርቧል።

25/08/2026

በመንግስት እርምጃ የመኪና ዋጋ ይቀንሳል ወይስ ይጨምራል ?
ከነ ምክኒያት ለማብራራት ተሞክሯል

24/08/2026
20/08/2026

አዲሱ ሰሌዳ አሰጣጥ ተቀየረ

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Micki Aweke posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Micki Aweke:

Shortcuts

Share

Category