Isuzu Ethiopia

Isuzu Ethiopia KAKI PLC was initially set up as a single business entity in 1997 engaging in freight transport sect

መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ! #ከተራ  #ጥምቀት
19/01/2026

መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ!
#ከተራ #ጥምቀት

🔔📣እንኳን አደረሳችሁ!ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ ከመላ ቤተሰበዎና ወዳጆችዎ ጋር የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ...
06/01/2026

🔔📣እንኳን አደረሳችሁ!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ ከመላ ቤተሰበዎና ወዳጆችዎ ጋር የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንልዎ ካኪ ሞተርስ ከልብ ይመኛል!
መልካም አውድ ዓመት!🎉

ካኪ ሞተርስ ከአይሱዙ ኢንተርናሽናል ሞተርስ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የኢኮኖሚያዊ የማሽከርከር ዘዴ ሴሚናር ተካሄደ።ይህ ሴሚናር በዋነኝነት ወጪ ቆጣቢነትን፣ የአካባቢ ጫና ቅነሳን እና ደህንነ...
26/11/2025

ካኪ ሞተርስ ከአይሱዙ ኢንተርናሽናል ሞተርስ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የኢኮኖሚያዊ የማሽከርከር ዘዴ ሴሚናር ተካሄደ።

ይህ ሴሚናር በዋነኝነት ወጪ ቆጣቢነትን፣ የአካባቢ ጫና ቅነሳን እና ደህንነቱ የተጠበቀ የማሽከርከር ዘዴን ግንዛቤ ለማስጨበጥ አላማ ያደረገ ሲሆን ህዳር 11 እና 12/2018 ዓ.ም ለካኪ ሞተርስ ደንበኞች በአዲስ አበባ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር በተሳካ ሁኔታ ተሰጥቷል።

በሴሚናሩ የአይሱዙ አሽከርካሪዎች፣ ባለንብረቶች፣ የስምሪት ሀላፊዎች እንዲሁም የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የተሳተፉ ሲሆን የትራንስፖርት እና የሎጂስቲክ ሚኒስትር ደኤታ ክቡር አቶ ባሬኦ ሀሰን እና ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ በመገኘት ድጋፋቸውን አሳይተዋል።

ካኪ ሞተርስ የተሽከርካሪ ቴክኒክ፣ የመንገድ ደህንነት ጉዳዮችን በተመለከተ ላለፉት በርካታ አመታት ህብረተሰቡን ለማስተማር መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ ሲያደርግ የቆየ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ይህ ሴሚናርም የዚህ እንቅስቃሴ አንዱ አካል ነው።

📣 እስከ ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም ተራዝሟል! 💥ከዚህ ቀደም ድርጅቶችን ታሳቢ በማድረግ እስከ 30% ቅናሽ ተደርጎበት ሲካሄድ የቆየው የአይሱዙ ተሽከርካሪዎች የመለዋወጫ ጥቅል ሽያጭ ዘመቻ...
11/11/2025

📣 እስከ ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም ተራዝሟል! 💥
ከዚህ ቀደም ድርጅቶችን ታሳቢ በማድረግ እስከ 30% ቅናሽ ተደርጎበት ሲካሄድ የቆየው የአይሱዙ ተሽከርካሪዎች የመለዋወጫ ጥቅል ሽያጭ ዘመቻ በደንበኞቻችን ጥያቄ መሰረት እስከ ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም ተራዝሟል! ዕድሉ ያለፋችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ ከህዳር 21 ቀን በፊት በዚህ ልዩ አጋጣሚ እንዲጠቀሙበት በድጋሚ እንጋብዛለን። ዛሬውኑ በካኪ ሞተርስ ቅርንጫፎች ጎራ ጎራ ይበሉ!
#ቃሊቲ #ዓለምገና #ሐዋሳ #አይሱዙ #ኦባማ #ጭነት #ፊልትሮ

የአይሱዙ 2018 ዓ.ም የአዲስ አመት የጥገና ዘመቻ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል። ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የተለያዩ አገልግሎቶች በሁሉም የካኪ የጥገና ማዕከላት ያገኛሉ። ዛሪውኑ ፈጥነ...
21/10/2025

የአይሱዙ 2018 ዓ.ም የአዲስ አመት የጥገና ዘመቻ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል። ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸውን የተለያዩ አገልግሎቶች በሁሉም የካኪ የጥገና ማዕከላት ያገኛሉ። ዛሪውኑ ፈጥነው በመምጣት ሳያመልጥዎ ተጠቃሚ ይሁኑ!
ለተጨማሪ መረጃ ቄራ - 0911528606 | ቃሊቲ - 0911528609 | ዓለምገና - 0948333777 | ድሬደዋ - 0911522879 | ሐዋሳ - 0948333377 መደወል ይችላሉ!
#አይሱዙ #ዓለምገና #ሐዋሳ #ቃሊቲ #ቄራ

🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼ካኪ ሞተርስ ለመላው ኢትዮያውያን ብሩህ አዲስ ዓመት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። 2018 በሁላችንም ቤት ደስታን፣ በረከትን፣ ሰላምን፣ፍቅርን እና ጤንነትን ይ...
11/09/2025

🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼
ካኪ ሞተርስ ለመላው ኢትዮያውያን ብሩህ አዲስ ዓመት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። 2018 በሁላችንም ቤት ደስታን፣ በረከትን፣ ሰላምን፣ፍቅርን እና ጤንነትን ይዞ ይግባ!!!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼

እስከ መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በሚቆየውና እስከ 30% ድረስ ቅናሽ የተደረገበትን ልዩ አቅርቦት ሳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይጠቀሙበት!የ N-Series መለዋወጫዎችየ NPR 71 የ...
23/08/2025

እስከ መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በሚቆየውና እስከ 30% ድረስ ቅናሽ የተደረገበትን ልዩ አቅርቦት ሳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይጠቀሙበት!

የ N-Series መለዋወጫዎች
የ NPR 71 የሞተር መለዋወጫዎች
የ FSR 700P መለዋወጫዎች
የ FSR 200P መለዋወጫዎች
የ CYZ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች

ለበለጠ መረጃ በ
091 151 2580
091 300 2105
091 126 7493

11/08/2025

ባለ አንድ ፊልትሮ የሚባል የአይሱዙ ተሽከርካሪ አለ? #አይሱዙ #ካኪሞተርስ #ፊልትሮ

Address

Jacros/Salite Mihiret Street, 400 Meters Left From Meta Breweries Warehouse
Addis Ababa
P.O.BOX192

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Isuzu Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Isuzu Ethiopia:

Share