መ.አ.ስ ባጃጅ አገልግሎት ኅላ/የግ/ማህበር /MAS bajaj PLC

መ.አ.ስ ባጃጅ አገልግሎት ኅላ/የግ/ማህበር /MAS bajaj PLC ፍትህ ሠመራ ላይ በጃጅ ላይ ማህበር የመስራት መብት ለተነፋጉ ወጣቶች

ሰመራ ከተማ ውሰጥ ማንም በማህበረ የመደራጀትና የማሰራት መብት የለውም ከእኛ ወጭ የሚል አመለካከት ያለቸው ሰዎችና አመራሮች ማየት ይገረማል አሳፋሪም ነው !!ሰመራ የመላው አፋር ከተማ ነት ...
04/11/2022

ሰመራ ከተማ ውሰጥ ማንም በማህበረ የመደራጀትና የማሰራት መብት የለውም ከእኛ ወጭ የሚል አመለካከት ያለቸው ሰዎችና አመራሮች ማየት ይገረማል አሳፋሪም ነው !!

ሰመራ የመላው አፋር ከተማ ነት እንጂ የአንድ ቡደን ወይም የአንድ የጎሳ አይደለችም ሰለዚህ አሁን በሰመራ ከተማ እየታየ ያለውን ጥንብ አመለካከት በቁርጠኝነት የክልሉ መንግስት ማሰወገድ ይኖርበታል 👌

አሁን በሰመራ በሚታየው ቆሻሻ አሰተሳሰብ የተሞሉ የከንቲባ አመራሮችና የክፍል ከተማ አመራሮች ላይ የክልሉ መንግስት የማይደገም እርምጃ በመወሰድ ለችግሮቹ የመፍትሄ አካል መሆን ይኖርበታል 👌

ፍትህ Mas የባጃጅ ማህበር ✋

ይህ በምስሉ የሚታየው በሎግያ ክፋለ ከተማ የሚገኙ በጀጅ ማህበር ነው

ሠመራ ለምንድነው በአንድ ጎሳ በጀጅ ማህበር ብቻ የመስረት መብት እና ሌሎች ወጣቶች የመደራጀት መብት መንግስት የሚነፈጋቸው ይድረስ ለርዕሰ መስተዳድር Awel Arba ????

በሠመራ ከተማ በጀጅ ትራንስፖርት ሰጪ ሁለት ማህበር መከከል ተፈጥሮ የነበራው ችግር እያተባባሳ መጥቷል መንግስት ለወጣቶች የመደራጀት መብት መስጣት አላበት ወይም ህግ መስከበር አለበት ።አሁን...
20/10/2022

በሠመራ ከተማ በጀጅ ትራንስፖርት ሰጪ ሁለት ማህበር መከከል ተፈጥሮ የነበራው ችግር እያተባባሳ መጥቷል መንግስት ለወጣቶች የመደራጀት መብት መስጣት አላበት ወይም ህግ መስከበር አለበት ።

አሁንም ባጃጅችን እያሳደዱ ነው ፍትህ ለMAS ባጃጅ ማህበር መንግስት ግለሰቦች እንደ ፈለጉት የሚሆኑበት መንገድ መፈቀድ የለበትም ጨራሽ መታሰራቸው ሳያንሰ ወጪ ላይ በሰላማዊ መንገድ የሚሰሩት ባጃጆች ማገት ምን ይባላል ፍትህ ፍትህ ፍትህ

They are still chasing our bajaj. Justice for the MAS bajaj association government. Individuals should not be allowed to do whatever they want. They should not be arrested.
Mas HJ

Address

Afar
Addis Ababa

Telephone

+251911002121

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መ.አ.ስ ባጃጅ አገልግሎት ኅላ/የግ/ማህበር /MAS bajaj PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to መ.አ.ስ ባጃጅ አገልግሎት ኅላ/የግ/ማህበር /MAS bajaj PLC:

Share