Awol yasin Vehicle servicing,auto electrical part silte, TVET student's coc

  • Home
  • Ethiopia
  • Silti
  • Awol yasin Vehicle servicing,auto electrical part silte, TVET student's coc

Awol yasin Vehicle servicing,auto electrical part silte, TVET student's coc We give knowledge about vichle servicing of electrical parts

03/05/2024
02/06/2022
Exhaust  System
02/06/2022

Exhaust System

ብሬክ ወይም ፍሬን የምንለው የመኪናችንን ፍጥነት ለመቀነስ ወይም መኪናውን ለማቆም መንጠቅምበት ሲስተም ነው። በዋናነት 2 አይነት ብሬክ ሲስተም እናያለን።1, hydraulic brake syst...
21/12/2021

ብሬክ ወይም ፍሬን የምንለው የመኪናችንን ፍጥነት ለመቀነስ ወይም መኪናውን ለማቆም መንጠቅምበት ሲስተም ነው። በዋናነት 2 አይነት ብሬክ ሲስተም እናያለን።
1, hydraulic brake system
2, air brake system
1, hydraulic brake system
ይህ የብሬክ ሲስተም ኮምፕረስ የምደረጉ የፍሬን ዘይቶችን በማመቅ (by pressurizing) የሲሊንደር እንቅስቃሴ በመፍጠር የፍሬን ሸራ ከጎማ ጋር አብረው ከማሽከርከሩ ሰረፌስ ጋር በማጣበቅ ፍጥነት የሚቀንስልን ሲስተም ነው።
የዚህን ሲስተም ክፍሎች እና ተግባራቸዉ፡-
A, brake pedal
ይህ ክፍል በእግራችን የምንረግጠው ሲሆን የእኛን እግር ሃይል በlever system በማባዛት ማስተር ሲሊንደር በሀይል እንዲንቀሳቀስ ይረዳናል።
B, Reservoir
ይህ ኮምፖነንት የፍሬን ዘይት የሚጠራቀምበት እና ወደ ማስተር ሲሊንደር በተፈለገበት ልክ የሚሄድበት አካል ነው። የፍሬን ዘይት በልኩ የምንሞላዉ RESERVOIR ውስጥ ነው።
C, Master cylinder
ይህ ኮምፖነንት በዋናነት የሚጠቀስ ሲሆን ከbrake pedal በመጣው ሃይል መጠን እነደ ስሪንጅ ከreservoir የሚመጣውን ክፍተት ዘግቶ brake line ውስጥ ያለውን የፍሬን ዘይት pressurize ያደርጋል።
D, brake line
ይህ ኮምፖነንት የፍሬን ዘይት ከማስተር ሲሊንደር እስከ ብሬክ ሲሊንደር የሚያገናኝ ጠንካራ ቱቦ ነው።
E, brake piston
ይህ ኮምፖነንት በማስተር ሲሊንደር የተፈጠረውን pressure ወደ እንቅስቃሴ በመለወጥ የፍሬን ሸራ የገፋልናል።
F, brake pad
ይህ ኮምፖነንት በብሬክ ፒስተን በመገፋት ከጎማ ጋር አብሮ ከማሽከርከረው friction surface ጋር በመጣበቅ በfriction የመኪናችንን ፍጥነት ለመቀነስ ይረዳናል።
ይቀጥላል---

Address

Worabe
Silti
HOSANAANDBUTAJIRA

Telephone

+251919698116

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awol yasin Vehicle servicing,auto electrical part silte, TVET student's coc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Awol yasin Vehicle servicing,auto electrical part silte, TVET student's coc:

Share