10/10/2026
ዛሬ አሃድ ኤሌክትሪክ ለዲለር ቴክኒሻኖች ሲሰጥ የቆየውን የሁለት ቀናት የቴክኒክ ስልጠና በተሳካ ሁኔታ አጠናቀናል።
ስልጠናው የቴክኒሻኖቻችንን የቴክኒክ እውቀትና ክህሎት በማሳደግ፣ ለደንበኞቻችን የተሻለ እና ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል ያለመ ነው።
አሃድ ኤሌክትሪክ
Ahad Electric provides modern 2-3 wheel electric vehicles designed for efficiency,affordability
Gofa Camp
Addis Ababa
Be the first to know and let us send you an email when Ahad Electric posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.