01/04/2025
መኪና በነፃ
ባለበት ቢሸጥ 250 ሺህ ብር ያወጣል። 100 ሺህ ብር ያህል ሞተር ማደስ ይፈልጋል
ብዙ ፎሎወር ያላችሁ ብቻ (ፌስቡክ: ቲክቶክ: ኢንስታ) ይሄንን የመኪና መሸጫ ፔጅ በራሳችሁ መንገድ በማስተዋወቅ የማስታወቂያውን ሊንክ አስተያየት መስጫ ስር ያስቀምጡ። ብዙ ተመልካች ያገኙ ማስታወቂያዎች ዛሬ ማታ 3 ሰዓት አስተያየት መስጫው ተዘግቶ ነገ አሸናፊው ይመረጣል።
Share and go break the internet. Good luck!