23/12/2025
✨ ስፓርክ የመኪና ማጠቢያ
💎 የላቀ ጥራት ያለው ማጠብ፡ በራሳችን ምርቶች ስፓርክ ሻንፖ እና ዋክስ በመጠቀም መኪናዎ ሁሌም እንዲያበራ እና እንዲያጸባርቅ እናደርጋለን።
⚙️ የኢንጂን ንጽህና፡ በልዩ ኢንጂን ክሊነር አማካኝነት የሞተርዎን ገጽታ ልክ እንደ አዲስ እናደርገዋለን
🧼 የውስጥ ክፍል ውበት፡ የዳሽቦርድ ማጽጃ እና የወንበር ማጽጃ ትንሽ ውሀ በመጠቀም ብቻ መኪናዎን አዲስ አንዲመስል እናደርገዋለን።
☀️ ከመጥፎ የአየር ሁኔታ ጥበቃ፡ ጸሀይ ላይ ስለማይታጠብ መኪናዎ ከውሃ ነጠብጣብ (water spot) እና ከቀለም መበለዝ (fade) ይጠበቃል።
⏱️ ፈጣን አገልግሎት፡ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ መኪናዎን ይረከባሉ
📍 አድራሻችን:
በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ባለው መስቀል አደባባይ ቤዝመንት 2 ላይ እንገኛለን።
ወይም በ0930303553/54 ይደውሉልን
🚗 ዛሬውኑ ይምጡና ልዩነቱን በዓይንዎ ይመልከቱ! ይጎብኙን... ይወዱታል!
#መኪናማጠቢያ #ስፓርክ #የመኪናእንክብካቤ #መስቀልአደባባይ #አዲስመኪና
Call now to connect with business.