Buy and Sell anything in Addis

Buy and Sell anything in Addis IF U WANT TO BUY ANY THING IN ADDIS PLS CALL

ሰላም ያዋለን የሰላም ምሽት ያድርግልን።
09/07/2025

ሰላም ያዋለን የሰላም ምሽት ያድርግልን።

የሲሚንቶ ማዳበሪያ የጅፕሰም ማዳበሪያ የዱቄት ማዳበሪያ የእህልና ጥራጥሬ አምራችና አከፋፋይ  ከሆኑ ስለ ማሸጊያ ወይም(packing ) እንዳይጨነቁ ኑ እኛ ጋር እጅግ ዘመናዊ በሆነ መንገድ በ...
09/07/2025

የሲሚንቶ ማዳበሪያ የጅፕሰም ማዳበሪያ የዱቄት ማዳበሪያ የእህልና ጥራጥሬ አምራችና አከፋፋይ ከሆኑ ስለ ማሸጊያ ወይም(packing ) እንዳይጨነቁ ኑ እኛ ጋር እጅግ ዘመናዊ በሆነ መንገድ በምናመርተው Laminated Ad* star bag እናቀርብሏታለን እንዲሁም አሁን ላይ የፌስታል ምርት ን የሚተካ እጅግ ዘመናዊ የሆነ ለአያያዝ ምቹ እንዲሁም ለእይታ ያማረ ከጥንካሬ ጋር ቆየት ላለ ጊዜ ልትጠቀሙበት የሚችል እያመረትን ለገበያ እያቀረብን በመሆኑ በዚህ አድራሻ አስፈላጊውን መረጃ የምታገኙ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
ኢትዮ ጋባና
0973 44 07 39

ታላቅ የምስራች!ይፍጠኑ! 📣📣 ይፍጠኑ!📣📣አሁን ለሚገዙ ደምበኞቻችን  ከ10% በላይ ቅናሽ አድርገናል!ኪዩቶን ወስደው ፈጥነው ወደ ስራ ይግቡ ።ለሁሉም ክልል ከተሞች ተመራጭ!ለበለጠ መረጃ 09...
28/11/2023

ታላቅ የምስራች!
ይፍጠኑ! 📣📣 ይፍጠኑ!📣📣
አሁን ለሚገዙ ደምበኞቻችን ከ10% በላይ ቅናሽ አድርገናል!
ኪዩቶን ወስደው ፈጥነው ወደ ስራ ይግቡ ።
ለሁሉም ክልል ከተሞች ተመራጭ!
ለበለጠ መረጃ 0943-94-94-94 እንዲሁም 0973-44-10-14 ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

አስደሳች ዜና ከሆራ ትሬዲንግተራው የአዳማ ነው! ህዳር 13 እስከ 15!አዳማ እና አካባቢዋ ላይ ለምትገኙ የባለ ሶስት እግር ባጃጅ እና ለኪዊት ባለንብረቶች በሙሉ ሆራ ትሬዲንግ ህዳር 13 እ...
16/11/2023

አስደሳች ዜና ከሆራ ትሬዲንግ
ተራው የአዳማ ነው!
ህዳር 13 እስከ 15!
አዳማ እና አካባቢዋ ላይ ለምትገኙ የባለ ሶስት እግር ባጃጅ እና ለኪዊት ባለንብረቶች በሙሉ ሆራ ትሬዲንግ ህዳር 13 እስከ 15 በሚያዘጋጀው የሽያጭ ማስታወቂያ ላይ ለዉድ ደንበኞቹ
• ነፃ የሞተር ዘይት
• የዘይት ፊልትሮ እና
• የሰርቪስ አገልግሎት
ስላዘጋጀ እርሶ የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።ባለቤትነትን የሚገልፅ ሊብሮ በውስጥ መስመር በመላክ እና ሆራ ሞተርስ የሚለዉን የቲክቶክ እና ፌስቡክ ፔጅ ፎሎ በማድረግ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማሳሰብ እንወዳለን።ለበለጠ መረጃ 0943-94-94-94 እንዲሁም 0973441014 ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

እኛም ቃላችንን አክብረናል እናንተም ኑ የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ፡፡
04/11/2023

እኛም ቃላችንን አክብረናል
እናንተም ኑ የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ፡፡

horra_motorsሀዋሳ ጥቅምት 23 እና 24!አስደሳች ዜና ከሆራ ትሬዲንግሀዋሳ እና አካባቢዋ ላይ ለምትገኙ የባለ ሶስት እግር ባጃጅ እና ለኪዊት ባለንብረቶች በሙሉ ሆራ ትሬዲንግ ጥቅምት ...
31/10/2023

horra_motors
ሀዋሳ ጥቅምት 23 እና 24!
አስደሳች ዜና ከሆራ ትሬዲንግ
ሀዋሳ እና አካባቢዋ ላይ ለምትገኙ የባለ ሶስት እግር ባጃጅ እና ለኪዊት ባለንብረቶች በሙሉ ሆራ ትሬዲንግ ጥቅምት 23 እና 24 በሚያዘጋጀው የሽያጭ ማስታወቂያ ላይ ለዉድ ደንበኞቹ
• ነፃ የሞተር ዘይት
• የዘይት ፊልትሮ እና
• የሰርቭስ አገልግሎት
ስላዘጋጀ እርሶ የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።ባለቤትነትን የሚገልፅ ሊብሮ በውስጥ መስመር በመላክ እና ሆራ ሞተርስ የሚለዉን የቲክቶክ እና ፌስቡክ ፔጅ ፎሎ በማድረግ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማሳሰብ እንወዳለን።ለበለጠ መረጃ 0943-94-94-94 እንዲሁም 0973441014 ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የባጃጅ መለዋወጫ ይፈልጋሉ?እባኮትን ከዚህ በታች ባለው ስልክ ይደውሉ።0943 93 93 930911 40 63 700114 70 24 960114 70 00 85
09/06/2022

የባጃጅ መለዋወጫ ይፈልጋሉ?
እባኮትን ከዚህ በታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
0943 93 93 93
0911 40 63 70
0114 70 24 96
0114 70 00 85

ይኸኛው ደግሞ በሳር ቤት መቻሬ ሜዳ አካባቢ የሚገኝ Luxury Appartemnt ነው ኑ የርሶን ይምረጡ፡፡
03/06/2022

ይኸኛው ደግሞ በሳር ቤት መቻሬ ሜዳ አካባቢ የሚገኝ Luxury Appartemnt ነው ኑ የርሶን ይምረጡ፡፡

ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ Luxury Apartment ከሆራ ሪልስቴት በለቡና በሳር ቤት አካባቢ ገንብተን አቅርበናል፡፡
03/06/2022

ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ Luxury Apartment ከሆራ ሪልስቴት
በለቡና በሳር ቤት አካባቢ ገንብተን አቅርበናል፡፡

አድራሻ ለቡ ሳርቤት AU.
01/06/2022

አድራሻ ለቡ ሳርቤት AU.

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911406370

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Buy and Sell anything in Addis posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Buy and Sell anything in Addis:

Share