30/09/2026
🚜ሥራ እስካለ ድረስ ሶናሊካ ትራክተር ዝግጁ ነው‼️
🏆ሶናሊካ ትራክተሮች ያልተቋረጠ ሥራ ለሚጠይቁ አርሶ አደሮች ተመራጭ ናቸው። 💥ኃይለኛ ሞተር፣ ጠንካራ ቻሲስ እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ስላላቸው ለረዥም ሰዓታት ያለ ማቋረጥ መሥራት ይችላሉ። ⚡️ከፍተኛ ሙቀት፣ አቧራማ አካባቢ ወይም ከባድ ጭነት እንኳ ሶናሊካን አያቆሙትም።❌
🚜ምርታማነትዎን ማጠናከር ከፈለጉ፣ ሶናሊካ የእርስዎ ቋሚ አጋር ነው።💯
አድራሻችን፦
📍ዋና መስራቤታችን:ቦሌ ሱር ኮንስትራክሽን ህንፃ 12ኛ ፎቅ
📍የሽያጭ አድራሻችን ደግሞ ቃሊቲ ገብርኤል ቤተክርስትያን አጠገብ
☎️ለበለጠ መረጃ በ +251 91 137 8756 ይደውሉልን::
#ንጽጽር #ትክክለኛውምረጫ #ግብርና #ግብርናችን Sonalika Tractors International .g