SAFI EV Ethiopia

SAFI EV Ethiopia ውድ የሳፊ ቤተሰቦች እንኳን በደና መጣችሁ እያልን የሳፊን ፔጅ በመቀላቀል እንዲሁም ለወዳጅዎ በማጋራት ስለ ምርታችን አዳዲስ መረጃዎችን እያገኙ ቤተሰብ ይሁኑ።

28/08/2026

📍ለቡ መብራት ሀይል አርሴማ ቤተርስቲያን ፊት ለፊት
☎️8853

የኢትዮጵያ ዲጂታል ስትራቴጂ 2030ን ለማሳካት የቴክኖሎጂ ልማት ውድድር አስፈላጊ ጉዞ ነው።ጅማ፣ ነሐሴ 16/2018 (ዋክማጅ) — ከነዳጅ ነፃ ሆኖ በኤሌክትሪክ ብቻ የሚሰራው የWODA Man...
27/08/2026

የኢትዮጵያ ዲጂታል ስትራቴጂ 2030ን ለማሳካት የቴክኖሎጂ ልማት ውድድር አስፈላጊ ጉዞ ነው።
ጅማ፣ ነሐሴ 16/2018 (ዋክማጅ) — ከነዳጅ ነፃ ሆኖ በኤሌክትሪክ ብቻ የሚሰራው የWODA Manufacturing ድርጅት ምርት የሆነው SAFI ኤሌክትሪክ ባጃጅ በጅማ ከተማ ሽያጭ መጀመሩ ተገለጸ።
ይህ ከነዳጅ ነፃ በኤሌክትሪክ ብቻ የሚሰራ ባጃጅ፣ የኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን ለማሳካትና የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ግቦችን ለመደገፍ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ተገልጿል።
የበፀጋ ትሬዲንግ የግል ድርጅት አስተዳዳሪ ወ/ሮ ሂዮት ኃይሉ በመርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፣ ከWODA Manufacturing PLC ጋር በመተባበር SAFI የተሰኘውን ባለ 3 ጎማ እና 6 ሰዎችን መጫን የሚችል ባጃጅ በጅማ ከተማና በአካባቢዋ በስፋት ለመስራት መጥቷል ብለዋል።
በተጨማሪም WODA Manufacturing PLC በሻገር ከተማ፣ ሰበታ አካባቢ ከቻይና ታላቅ የኤሌክትሪክ መኪና አምራች ድርጅት ጋር በመሆን ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን የሚያመርት ድርጅት መሆኑን ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ የልማትና ብልጽግና ደህንነት ድርጅት ፕሬዝዳንትና የባህር በር አምባሳደር አቶ ዐቢይ አማን በበኩላቸው፣ SAFI ባለ 3 ጎማ ኤሌክትሪክ ባጃጅ ኢትዮጵያ የጀመረችውን የኃይል ሽግግር ኢኒሼቲቭ ለማሳካት ከፍተኛ ሚና አለው ብለዋል።
በSAFI ባጃጅ የሽያጭ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ የWODA Manufacturing ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሊ ሊዛን እንዲሁም የተለያዩ ባለድርሻ አካላትና የማህበረሰብ አባላት ተገኝተዋል።
የSAFI ባጃጅ የሽያጭ ማዕከል ከላባጎ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።

20/08/2026

📍Lebu meberat hayel infront of Arsema Church☎️8853
Phoenix your #1 choice!

19/08/2026

#ኤሌክትሪክ #3 wheeler

18/08/2026

☎️8853
📍ለቡ መብራት ሀይል አርሴማ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት

ለሰበታ ነዋሪዎች ታላቅ ቅናሽ!ድርጅታችን Woda Electric vehicle Manufacturing PLC የባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን አስገብቶ በሰበታ ከተማ  በመገጣጠም በኢትዮጲያ የመ...
07/08/2026

ለሰበታ ነዋሪዎች ታላቅ ቅናሽ!

ድርጅታችን Woda Electric vehicle Manufacturing PLC የባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን አስገብቶ በሰበታ ከተማ በመገጣጠም በኢትዮጲያ የመጀመሪያ መሆኑ ይታወቃል።ሆኖም የማህበራዊ አገልግሎትን በማስመልከት ቀድመው ለሚመጡ ለ10 የሰበታ ነዋሪዎች በታላቅ ቅናሽ ያስረክባል።
ይፍጠኑ!
ለበለጠ መረጃ ☎️በ8853 በካርድ ብቻ ይደውሉልን።
🎯ለቡ መብራት ሀይል አረጋግጧል አርሴማ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት እንገኛለን።

Address

ለቡ መብራት አርሴማ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SAFI EV Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category