National Oil Ethiopia plc - NOC

Website Contact the business

National Oil Ethiopia plc - NOC Airport Road Street
Addis Ababa, Ethiopia
Tel: +251116639494 In homes or businesses, on the highway or in air, we deliver solutions to keep our customers going.

National Oil Ethiopia (NOC) Plc is the first indigenous major oil marketer of petroleum products with a wide network of modern service stations strategically located across Ethiopia. QUICK CONTACT

National Oil Ethiopia Plc
Airport Road Street
Addis Ababa, Ethiopia
Tel: +251116639494

National Oil Ethiopia (NOC) Plc is the first indigenous major oil marketer of petroleum products with a wide network of modern service stations strategically located across the country. NOC business units are organized to deliver products & services in the most cost effective and efficient manner. Our Marketing and Sales team is organized into Retail and Commercial units to profitably market our products to achieve market Leadership and effective customer service delivery in oil and gas sector of Ethiopia. Central to NOC operation is the firm commitment to excellent service delivery & maximum customer satisfaction. Customer focus is the philosophy guiding the day-to-day activities of the company’s different Strategic Business Units(SBUs) . As a responsible Corporate Citizen delivering on its social responsibility in the social and economic development of Ethiopia, Health, Safety and Environment Management System is at the center of our Business model.

አሸናፊነት በትክክለኛው ምርጫ ይጀምራል! ኖክ ኢትዮጵያ በጥራትና በታማኝነት ወደ ፊት!
15/09/2026

አሸናፊነት በትክክለኛው ምርጫ ይጀምራል! ኖክ ኢትዮጵያ በጥራትና በታማኝነት ወደ ፊት!

እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!ወደ አዲሱ ዓመት በአዲስ ተስፋ፣ በታማኝ ኃይል እና በአዲስ ጉዞ እንሻገር! ኖክ ኢትዮጵያ  ከእያንዳንዱ ጉዞ ጋር!መልካም አዲስ ዓመት!        ...
11/09/2026

እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!
ወደ አዲሱ ዓመት በአዲስ ተስፋ፣ በታማኝ ኃይል እና በአዲስ ጉዞ እንሻገር!
ኖክ ኢትዮጵያ ከእያንዳንዱ ጉዞ ጋር!
መልካም አዲስ ዓመት!

የላቀ አፈጻጸም፣ ጥራት ባለው ዘይት ይጀምራል!ከኖክ ኢትዮጵያ ለጉዞዎ የሚያስፈልገው ኃይል።
09/09/2026

የላቀ አፈጻጸም፣ ጥራት ባለው ዘይት ይጀምራል!
ከኖክ ኢትዮጵያ ለጉዞዎ የሚያስፈልገው ኃይል።

የጉዞዎ ኃይል ከልብ  ይጀምራል! ኖክ ኢትዮጵያ በታማኝ ዘይቶች፣ በእምነት ያስቀጥላል። 📍 አሁኑኑ በቅርብዎ ከሚገኝ NOC ማደያ በመሄድ ይሸምቱ!
07/09/2026

የጉዞዎ ኃይል ከልብ ይጀምራል!
ኖክ ኢትዮጵያ በታማኝ ዘይቶች፣ በእምነት ያስቀጥላል።
📍 አሁኑኑ በቅርብዎ ከሚገኝ NOC ማደያ በመሄድ ይሸምቱ!

እያንዳንዱ ጉዞ፣ በታማኝ ኃይል ይጀምራል! ኖክ ኢትዮጵያ የመንገድዎ ብርሃን የሚሆኑ ዘይቶችን ይዞላቹ መቶል። 📍 አሁኑኑ በቅርብዎ ከሚገኝ NOC ማደያ በመሄድ ይሸምቱ!
04/09/2026

እያንዳንዱ ጉዞ፣ በታማኝ ኃይል ይጀምራል!
ኖክ ኢትዮጵያ የመንገድዎ ብርሃን የሚሆኑ ዘይቶችን ይዞላቹ መቶል።
📍 አሁኑኑ በቅርብዎ ከሚገኝ NOC ማደያ በመሄድ ይሸምቱ!

ስኬታማ ጉዞ፣ በታማኝ ድጋፍ ይጀምራል! ኖክ ኢትዮጵያ የጉዞዎን ጠንካራ መሠረት ከኖክ ጋር ይጀምሩ።
02/09/2026

ስኬታማ ጉዞ፣ በታማኝ ድጋፍ ይጀምራል! ኖክ ኢትዮጵያ
የጉዞዎን ጠንካራ መሠረት ከኖክ ጋር ይጀምሩ።

በውሃ ምትክ ኩላንት በመጠቀም የመኪናዎን ሬዲየተር ከዛግ እና ከብልሽት ይበልጥ ይጠብቁ! ተራ ውሃ በሬዲየተር ውስጥ መጠቀም ከጊዜ በኋላ ዛግ እና የቆሻሻ ክምችት በመፍጠር ሞተር እንዲሞቅና እ...
28/08/2026

በውሃ ምትክ ኩላንት በመጠቀም የመኪናዎን ሬዲየተር ከዛግ እና ከብልሽት ይበልጥ ይጠብቁ!
ተራ ውሃ በሬዲየተር ውስጥ መጠቀም ከጊዜ በኋላ ዛግ እና የቆሻሻ ክምችት በመፍጠር ሞተር እንዲሞቅና እንዲበላሽ ያደርጋል።
Caltex Havoline ግን
✅ የዛግ እና የቆሻሻ ክምችትን ይከላከላል
✅ የአሉሚኒየም እና የብረት ክፍሎችን ሙሉ በሙሉ ይጠብቃል
✅ የሙቀት መጠንን በማስተካከል ሞተር እንዳይሞቅ ያደርጋል
የመኪናዎን ዕድሜ ለማራዘም ዛሬውኑ Havoline Coolant ይጠቀሙ!

ለሞተር ሳይክልዎ አስተማማኝ ጉልበት  Caltex Havolineየሞተርን እና የስፓርክ ፕላግን (ካንዴላ) ዕድሜ ያራዝሙ። የሞተር ዘይትዎን ዛሬውኑ ይቀይሩ!
26/08/2026

ለሞተር ሳይክልዎ አስተማማኝ ጉልበት Caltex Havoline
የሞተርን እና የስፓርክ ፕላግን (ካንዴላ) ዕድሜ ያራዝሙ።
የሞተር ዘይትዎን ዛሬውኑ ይቀይሩ!

እንኳን መዉሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።መልካም በዓል ይሁንልዎ!
25/08/2026

እንኳን መዉሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በዓል ይሁንልዎ!



ለመኪናዎ ሞተር የተሻለ ጥበቃ እና ረጅም ዕድሜ ይስጡት! መኪናዎ በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲሰራ እና ከብልሽት እንዲጠበቅ ይፈልጋሉ? ዘይት በመጠቀም የሞተርዎን ጤንነት ያረጋግጡ።🔹 ሞተርን ከቆሻሻ...
24/08/2026

ለመኪናዎ ሞተር የተሻለ ጥበቃ እና ረጅም ዕድሜ ይስጡት!
መኪናዎ በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲሰራ እና ከብልሽት እንዲጠበቅ ይፈልጋሉ? ዘይት በመጠቀም የሞተርዎን ጤንነት ያረጋግጡ።
🔹 ሞተርን ከቆሻሻ እና ከፍጭት ይከላከላል
🔹 የሞተርን ዕድሜ ያራዝማል
🔹 ለዘመናዊ እና ከፍተኛ ብቃት ላላቸው መኪኖች የተመረጠ
በሚቀጥለው የዘይት ቅያሬዎ Havolineን ይምረጡ!

Address

Airport Road Street, Bole
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 13:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when National Oil Ethiopia plc - NOC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to National Oil Ethiopia plc - NOC:

Shortcuts

Share