አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጎልደን አራዳ ቅ/ጽ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጎልደን አራዳ ቅ/ጽ/ቤት

አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጎልደን አራዳ ቅ/ጽ/ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጎልደን አራዳ ቅ/ጽ/ቤት, Used Vehicles, Addis Ababa.

ተሽከርካሪ ሲገዙ፣አገልግሎት ሲቀይሩ፣ዘርፍ ሲቀይሩ፣አመታዊ የተሽከርካሪ ምርመራ ሲያደርጉም ሆነ ሊብሬዎት ላይ መረጃ ማስቀየር ሲፈልጉ አስፈላጊ መረጃዎችን በቅርንጫፋችን ወይም በባለስልጣኑ ሶሻል ሚዲያዎች በማግኘት የተሻለና የፈጠነ እንዲሁም መብትዎን ያስጠበቀ አገልግሎት ያግኙ

10/08/2026

የተሽከርካሪ አግልግሎት ለውጥ ለማድረግ ፡-

02/08/2026

🏆 በ2018 በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አመራሮች፣ ሠራተኞች እና ባለድርሻ አካላት የእውቅና እና የምስጋና ፕሮግራም ተካሄደ!
የአዲስ አበባ ከተማ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት በከተማ ደረጃ የተሻለ አፈጻጸም በማስመዝገብ የመኪና ተሸላሚ መሆኑ ይታወቃል። ይህንን የተገኘ ውጤት የጋራ ለማድረግ እና ለቀጣይ ተልዕኮ ዝግጁነትን ለመፍጠር ከማዕከልና ከቅርንጫፍ አመራሮች፣ ሠራተኞች እንዲሁም ከባለድርሻ አካላት ጋር ውጤቱን የጋራ የሚደረግበት ፕሮግራም ተካሂዷል።

በዚሁ መድረክ ላይ ለተገኘው ስኬት ያለ ዕረፍት በትጋት ለሠሩና የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች፤ የማዕከል ዳይሬክተሮች፤ ሞዴል ሠራተኞች እና ባለድርሻ አካላት ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል።

በዕውቅና መርሃ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ማዘጋጃ ቤታዊ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶ/ር ግዛቸው አይካ እና የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ዘገዬ በላይነህ አበረታች መልዕክት አስተላልፈዋል።

በንግግራቸውም በ2018 በጀት ዓመት የተገኘውን ዕውቅና እና ሽልማት እንደ መስፈንጠሪያ በመጠቀም በ2019 በጀት ዓመት የተጣሉ ግቦችንና የተሰጡ ተልዕኮዎችን በላቀ ደረጃ ለመድገም የሚያስችል የሥራ መነቃቃትን የሚፈጥር የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል።
በላቀ አፈጻጸማቸው እውቅና ላገኙት በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፣ ለ2019 በጀት ዓመት የበለጠ ስኬትን እንመኛለን!

የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር
ባለሥልጣን

19/07/2026
18/07/2026
16/07/2026

16/07/2026

የአንድ ማዕከል አገልግሎት ፡- ለአገልግሎት ጥራት ፥ ቅልጥፍና እና ተዓማኒነት

16/07/2026

‼️
ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ በሚሰጠው አገልግሎት ፡-
የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጥ ሂደት ላይ ተጽዕኖ የማያሳድሩ ነገር ግን የህብረተሰቡን ዕንግልትና ወጭ የሚቀንሱ አሰራሮችን ፈትሾ ማስተካከያ አድርጓል ::
በዚህ መሰረት የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልተው ለመጡ ተገልጋዮች

16/07/2026

፡-
!

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 16:00
Tuesday 08:00 - 16:00
Wednesday 08:00 - 16:00
Thursday 08:00 - 16:00
Friday 08:00 - 16:00
Saturday 08:00 - 12:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጎልደን አራዳ ቅ/ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ጎልደን አራዳ ቅ/ጽ/ቤት:

Shortcuts

Share

Category